Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students pinned «ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነ | Muslim Students

Muslim Students pinned «ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነሺ ፣ ይቅር ባይ እና አላፊ የሆንክ፣ የታላቅ ግርማ ሞገስ ባለቤት ፣እጅግ አዛኝ እና ለጋሽ የሆንከው ጌታችን ነህ ኢላሂ በአዛኝነትህ እዘንልን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን፣ ቀሪ ዘመናችንን ባርክልን፣ የታመሙትን ሁሉ አሽርልን፣ በፈተና ውስጥ የወደቁትን ሁሉ ይቅር በላቸው፣ የሞቱብንን ሁሉ ምህረት አድርግላቸው፣ ያስጨነቀንን ነገር ሁሉ ፈርጀን፣…»