Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-19 17:55:11
አዎ! ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ነው ሁሉም ሰው ቀድሞውኑ በ 200 ETB ለ CBE ቻናል ተመዝግቧል! CBE Telegram ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ 200 ብር ያግኙ! ቻናል እዚህ አለ።
910 viewsIbrahim ahmed, 14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 16:57:10
ከምርጦቹ ስራዎች ውስጥ…

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما عمِلَ ابنُ آدمَ شيئًا أفضلَ من الصلاةِ، وصلاحِ ذاتِ البَيْنِ، وخُلُقٍ حَسَنٍ.﴾

“ከአደም ልጆች ስራዎች ውስጥ ምርጡ እነዚህ ናቸው፦ ሶላት፣ በሰዎች መካከል ማስታረቅና መልካም ስነ ምግባር።”

ሶሂህ አልጃሚ: 5645
1.0K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 12:22:43 የሰለፎች ጎድና


በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ


Download Link
https://t.me/ustazilyas/973

ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮውን ለመከታተል
ክፍል 1



ክፍል 2



____
የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas

https://t.me/ustazilyas
1.6K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 09:14:17 عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

 «እንኳን ለ 1444 ተኛዉ የዒድ አልአድሓ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ»

     
785 viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 20:04:17 * ዘምዘም ውኃ የመጠጣት*
*አደብና ዱዓእ*

የዘምዘም ውኃ የተባረከ፣ ምድር ላይ ካሉ ውኃዎች ሁሉ የላቀና በላጩ፤ ለተራበ ሰው ምግብና ለታማሚ ፈውስ እንደሆነ ነቢዩ ﷺተናግረዋል።
አላህ ዘምዘምን ከቦታዎች ሁሉ መርጦ ከተከበረው ቤቱ (ከዕባህ) ዘንድ ማድረጉም የዘምዘምን ክብር ከሚያሳዩ ነገሮች መካከል አንዱ ነው።

ዘምዘምን በጥሩ ኒያህ (መልካምን ነገር አቅዶ) መጠጣት ተወዳጅ ተግባር ነው።ለምሳሌ ኢማንና የዲን ዕውቀትን፣ ጥሩና ደጋግ ልጆችን፣ ጤንነትን፣ ሰፊና ንጹሕ ሲሳይን ወዘተ ማግኘትን አቅዶና ነይቶ፣ እንዲሁም ዱዓእ አድርጎ መጠጣት ይገባል።
ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ ዘምዘም ሲጠጡ የሚከተለውን ዱዓእ ያደርጉ እንደነበረ ዳረቁጥኒይና ሌሎችም ዘግበዋል፥
"اللهم إني أسألك عِلما نافعا ورزقا طيبا وشِفاءً مِن كلِ داء"
አላህ ሆይ ጠቃሚ ዕውቀትን፣ ሰፊ/መልካም ሲሳይን፣ ከበሽታዎች በሙሉ ፈውስን እጠይቅሃለሁ"::

ዘምዘም ሲጠጣ፥
1/ቀድሞ ቢስሚላህ ማለት፣
2/ቀድመው ሁለት ጊዜ ትንንሽ ፉት እያሉ በመቅመስ ሶስተኛው ላይ በደምብ ግጥም አድርጎ መጠጣት፣
3/ ሲጠጡ በዛ አድርጎ (ጠግቦና ሆድን ሞልቶ) መጠጣት፣
4/ጠጥተው እንደጨረሱ ከላይ የተገለጸውን ወይም ተመሳሳይና የግል ጉዳይን የሚገልጽ ዱዓእ ማድረግ ይመረጣል።
በርካታህ ሊቃውንት ሰሒሕ/ትክክለኛ ባሉት ሐዲሥ እንደተነገረው "ዘምዘም ውኃ ለተጠጣለት ዓላማ ይሆናል"። መካህ ሐረም ከሚገኘው ዘምዘም ውጪ ዓለም ላይ የትም ተመሳሳይ ትሩፋትና ጥቅም ያለው የተባረከ ውኃ የለም። ሊኖርም አይችልም።

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
@ ዛዱል-መዓድ

*https://t.me/ahmedadem*
2.1K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 20:04:13 ጉዞህ ወዴየት ነው
የጎግል አፈቃሪ የፌስቡክ እስርኛ
የዋይፉይ ናፊቂ የቲክቶክ ምርኮኛ
የስይጣን ታዛዥ የኡብሊስ ጓደኛ
ነፃ አውጣ ነፍስህን በቶበት አትኛ
ተጓዥ ነህ አትርሳ የሩቅ መንገደኛ
ሲራጥ ቀብር አለህ ተነስ አትተኛ
ጀነት ወይ እሳት ነው የለህም ሶስተኛ
ሂወት እኮ ናት የቀናት ቀጠሮ
የወራት ስብስብ ያመታት ቀጠሮ
ሲያልቅ ትሞታለህ የዱኒን ቀጠሮ
ጊዜህን አትግደል በማይጠቅም ሀጃ
ሀብት ንብርትህ ነው አይሁን መቀለጃ
በኢባዳ ጠንክር እድትወጣ ነጃ
1.6K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 22:48:58 ይህ የቁርኣን አፕ ቁርኣንን በምትቀሩበት ጊዜ ስህተቶችን እንድታርሙ ይረዳችኋል
2.0K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 22:48:58 Check out "Tarteel: Quran Memorization"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
2.0K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 22:38:53 የዙል ሂጃ ወር ጨረቃ በመታየቷ ነገ ሰኞ ፆሙ ይጀምራል ከነገ ጀምሮ እስከ ዙል ሂጃ 9ነኛዉ ቀን ድረስ መፆም እጅግ ከሚወደዱ መልካም ስራዎች ዉስጥ አንዱ ነዉና በፆም እንበረታታ

ማሳሰቢያ፦

ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ የተለያዩ ዒባዳዎች ላይ መጠንከር አጅሩ እጂግ ላቅ ያለ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለዉምና ፦
-በፆም
-በሶደቃ
-ቁርዐንን በመቅራት
-ዚክር በማለት
-ከወንጀል እራሳችንን በማቀብ
-ሱና ሶላቶችን በመስገድ እንደዚሁም ሌሎችንም መልካም ስራዎች ላይ ልንበረታ ይገባል
2.0K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 13:34:29
አላህ በዳይ የሆነን አካል
ከፍ አድርጎት ስታየው ከላይ
ሊፈጠፍጠው እንደሆነ እርግጠኛ ሁን ።

         
3.0K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ