ይህ ግሩፕ ዋና አላማው #የተለያዩ ሙሀዴራወች ሀድሶች የፊቂህ ትምህርቶች የነብያት የሱሀባ ታሪኮች ዳአዋወች የተለያዩ የኡለማወች ፈታዋ እንድሁም ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ መጠያየቂያ ግሩፕ ነው ይቀላቀሉ ኢስላማዊ እውቀትን ይገብዩ ጆይን ይበሉ #አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ @abdurehim62 አናግሩን