Get Mystery Box with random crypto!

ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነሺ ፣ ይቅር ባይ እና አላፊ የሆንክ፣ | Muslim Students

ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ
ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነሺ ፣ ይቅር ባይ እና አላፊ የሆንክ፣ የታላቅ ግርማ ሞገስ ባለቤት ፣እጅግ አዛኝ እና ለጋሽ የሆንከው ጌታችን ነህ

ኢላሂ
በአዛኝነትህ እዘንልን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን፣ ቀሪ ዘመናችንን ባርክልን፣ የታመሙትን ሁሉ አሽርልን፣ በፈተና ውስጥ የወደቁትን ሁሉ ይቅር በላቸው፣ የሞቱብንን ሁሉ ምህረት አድርግላቸው፣ ያስጨነቀንን ነገር ሁሉ ፈርጀን፣ የጠየቅንህን ሁሉ ተቀበለን፣ ሲሳያችንን አግራልን፣ ስራችንም በመልካም ስራ የሚጠናቀቅ አድርግን
አሚን


@Muslimstudentsgroup