Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 45

2022-07-05 09:31:17 ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰደቃ የገንዘባችን ዘካ እንደሆነው ሁሉ በሽታም የአካላችን ዘካ ነው። የማይታመም አካል ልክ ዘካ እንዳማይወጣለት ገንዘብ ነው።

‏[ آداب الحسن البصريّ ص: 53 ].


@Muslimstudentsgroup
2.6K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 03:55:11
የምግብ አደቦች

ቢስሚላህ ማለት
በቀኝ እጅ መብላት
ከፊት ለፊታችን መመገብ
መሬት ላይ የወደቁትን ምግቦች አራግሮ መብላት



@Muslimstudentsgroup
3.6K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  00:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ