Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 39

2022-09-02 19:17:45
#ሒርዝ ማንጠልጠል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من علَّق تميمةً فقد أشركَ﴾

“ሒርዝን ያንጠለጠለ በርግጥም አጋርቷል”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 6394
https://t.me/Muslimstudentsgroup
691 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:50:32
የ 500 ብር የሞባይ ካርድ ተሸላሚ ማነው? ሽልማቱ እያደገ ነው! ብዙዎች አየተሸለሙ ነው! እርሰዎስ!? ይወዳደሩ ይሸለሙ!!

ነሲሃ ጥያቄ ቁጥር (11)

ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ዱንያ ላይ ለስንት አመት ያክል ነው የቆዩት?

ሀ) 45 አመት ሐ) 63 አመት

ለ) 54 አመት መ) 71 አመት
120 viewsILahi, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:35:57
وَمَن يَكْسِبْ إِثْمًا فَإِنَّمَا يَكْسِبُهُ عَلَىٰ نَفْسِهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَلِيمًا حَكِيمًا

(ሱረቱ አል-ኒሳእ - 111)
ኀጢአትንም የሚሠራ ሰው የሚሠራው ጥፋት በራሱ ላይ ነው፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፤
215 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:18:39 Muslim Students pinned «ውድ ደንበኞቻችን classic ቦንዳ ሽያጭ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የተመረጡ የቦንዳ ልብሶችን በርካሽ ሂሳብ classicቦንዳ ይግዙ። የወደዱትን ልብስ በቴሌግራም ገዝተው ያሉበት ድረስ እንዲመጣሎት ከፈለጉም በ @classicthrift ይዘዙን። መደወል ቢያሻዎ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ! 0925459599 / 0911282876 አዳዲስ የሚገቡ ልብሶችን ለመከታተል ቻናላችንን ጆይን ይበሉ!…»
17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:10:55 Muslim Students pinned a photo
08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:10:42 ውድ ደንበኞቻችን classic ቦንዳ ሽያጭ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የተመረጡ የቦንዳ ልብሶችን በርካሽ ሂሳብ classicቦንዳ ይግዙ።


የወደዱትን ልብስ በቴሌግራም ገዝተው ያሉበት ድረስ እንዲመጣሎት ከፈለጉም በ @classicthrift ይዘዙን።

መደወል ቢያሻዎ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ!
0925459599 / 0911282876

አዳዲስ የሚገቡ ልብሶችን ለመከታተል ቻናላችንን ጆይን ይበሉ!

@classicthrift1
@classicthrift1
@classicthrift1
@classicthrift1
@classicthrift1

አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር  ያገኙናል ።
229 viewsBus, 08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:28:29
#ዑመይር_ኢብኑ_ወህብ

“ከልጆቼ በበለጠ ሁኔታ ዑመይር ኢብን ወህብን እወደዋለሁ።” (ዑመር ኢብኑ አል ኸጧብ)

ዑመይር ኢብን ወህብ በበድር ዘመቻ ዕለት በርሱ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ባይደርስበትም ልጁን ለሙስሊሞች በምርኮኛነት አስረክቦ ነበር ከዘመቻው የተመለሰው።

ዑመይር ሥጋት ላይ ወድቋል። እርሱ በሙስሊሞች ላይ በሚፈፀመው ወንጀል ሙስሊሞች ልጁን መበቀያ እንደሚያደርጉት ገምቷል። አንድ ቀን ጧት ወደ ከዕባ አመራ። ጣዖታቱን ተሳለመ። ቤተ ጸሎቱንም ጎበኘ። ሶፍዋን ኢብን ዑመይያህን በአቅራቢያው ተቀምጦ አገኘው። “የቁረይሾች አለቃ ሆይ! ደህና አደርክ?” በማለት ሰላምታ አቀረበለት፡፡ “የወህብ አባት ሆይ! ደህና አድረሃል? ተቀመጥ፤ ጊዜ እኮ የሚሄደው በጨዋታ ነው” አለ። ዑመይር ከፊት ለፊቱ ተቀመጠ። ሁለቱ ሰዎች ጭውውታቸውን ቀጠሉ። በድርን አወሱ። የደረሰባቸው ሽንፈት፥ የገጠማቸው የሰው ኃይልና የቁሳቁስ ክስረት፥ ከሙሐመድ እጅ በምርኮኝነት የገቡ ወገኖቻቸውን፥ በሙስሊሞች ሾተል አንገታቸው ተቀልቶ እዚያው በድር መስክ ላይ የቀሩ የቁረይሽ አባላቶችን ዘከሩ። ሶፍዋን፦ “ከዚህ ሁሉ ጥፋት በኋላ በሕይወት መቀመጥ ምን ሊፈይድ” አለ በጥልቅ የቁጭት ስሜት ተውጦ። “እውነትህን ነው” ዑመይር መለሰለት፡፡ ለጥቂት ጊዜ ጸጥታ ሰፈነ። ዑመይር፦ “መክፈል ያለብኝን ዕዳና የማስተዳድራቸው ቤተሰቦች ባይኖሩኝ ኖሮ ሙሐመድን ካለበት ድረስ ሄጄ በገደልኩትና ከተንኮሉ በተገላገልን ነበር” ካለ በኋላ በዝቅተኛ ድምጽ፦ “የልጄ እዚያ መኖር መዲና የመሄድን ነገር የማያጠራጥር ደረጃ አድርሶታል።” ሲል አከለበት፡፡

ሶፍዋን የዑመይርን ቃል አድምጧል። ይህን ጥሩ ዕድል ሳይጠቀምበት ሊያልፈው አይገባም። “ዑመይር ሆይ! ዕዳህን ሙሉ በሙሉ ከኔ ላይ ጣለው። እከፍልልሃለሁ። ስለቤተሰቦችህም ልታስብ አይገባም። በሕይወት እስካ
331 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:12:49
New Arrival

Quality is always Quality

Price 650
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
416 viewsClassic thrift , 09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:12:48
New Arrival

Quality is always Quality

Price 650
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
288 viewsClassic thrift , 09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ