Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 37

2022-09-07 08:46:33
#የተውበት ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التائبُ من الذَّنبِ كمنْ لا ذنبَ له﴾

“ከወንጀሉ ተውበት (ንስሃ) የሚያደርግ ሰው ወንጀል እንደሌለበት ነው።”

ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3446
https://t.me/Muslimstudentsgroup
246 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:41:35
መልካም ስነ ምግባር ልክ እንደ ገንዘብ ሪዝቅ ነው፤ ሰዎች በገንዘብ ሀብታምና ድሃ እንደሆኑ ሁሉ በመልካም ፀባይም ሀብታምና ድሆች አሉ።

https://t.me/Muslimstudentsgroup
200 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:51:25
የ 500 ብር የሞባይ ካርድ ተሸላሚ ማነው? ሽልማቱ እያደገ ነው! ብዙዎች አየተሸለሙ ነው! እርሰዎስ!? ይወዳደሩ ይሸለሙ!!

ነሲሃ ጥያቄ ቁጥር (11)

ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ዱንያ ላይ ለስንት አመት ያክል ነው የቆዩት?

ሀ) 45 አመት ሐ) 63 አመት

ለ) 54 አመት መ) 71 አመት
140 viewsILahi, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 14:55:52 ቅደም ተከተላቸው ይህን ይመስላል

ሙስሊም የቡኻሪ ተማሪ ነው፣

ቡኻሪ የኢማሙ አህመድ ተማሪ ነው፣

ኢማሙ አህመድ የሻፊዒ ተማሪ ነው፣

ሻፊዒ የማሊክ ተማሪ ነው፣

ማሊክ የናፊዕ ተማሪ ነው፣

ናፊዕ የአዕረጅ ተማሪ ነው፣

አዕረጅ የአቡ ሁረይራ ተማሪ ነው፣

አቡ ሁረይራ የረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተማሪ ነው።

በሉ እየሸመደዳችሁ፣

ያሲን

https://t.me/Ethio_Suna_Media
https://t.me/Ethio_Suna_Media
443 viewsعرفات ابن صادق, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 08:33:18 Muslim Students pinned «ውድ ደንበኞቻችን classic ቦንዳ ሽያጭ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የተመረጡ የቦንዳ ልብሶችን በርካሽ ሂሳብ classicቦንዳ ይግዙ። የወደዱትን ልብስ በቴሌግራም ገዝተው ያሉበት ድረስ እንዲመጣሎት ከፈለጉም በ @classicthrift ይዘዙን። መደወል ቢያሻዎ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ! 0925459599 / 0911282876 አዳዲስ የሚገቡ ልብሶችን ለመከታተል ቻናላችንን ጆይን ይበሉ!…»
05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 08:33:13 ውድ ደንበኞቻችን classic ቦንዳ ሽያጭ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የተመረጡ የቦንዳ ልብሶችን በርካሽ ሂሳብ classicቦንዳ ይግዙ።


የወደዱትን ልብስ በቴሌግራም ገዝተው ያሉበት ድረስ እንዲመጣሎት ከፈለጉም በ @classicthrift ይዘዙን።

መደወል ቢያሻዎ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ!
0925459599 / 0911282876

አዳዲስ የሚገቡ ልብሶችን ለመከታተል ቻናላችንን ጆይን ይበሉ!

@classicthrift1
@classicthrift1
@classicthrift1
@classicthrift1
@classicthrift1

አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር  ያገኙናል ።
192 viewsBus, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 06:58:31
አሰላሙ አለይኩም ያጀምአ
እስኪ ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ??

እናንተ የማትደራደሩበት ነገር ምድን ነው!??
228 viewsILahi, 03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:42:52
New Arrival

Quality is always Quality

Price 650
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
395 viewsBus, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:42:52
New Arrival

Quality is always Quality

Price 650
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
269 viewsBus, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:42:52
New Arrival

Quality is always Quality

Price 650
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
222 viewsBus, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ