Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-08-29 08:06:37
New Arrival

Quality is always Quality

Price 1000
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
394 viewsBus, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:06:37
New Arrival

Quality is always Quality

Price 1000
Contact us @classicthrift
@Jooooooooj

0925459599/ 0911282876

join telgram @classicthrift1



አድራሻ
ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አጠገብ ሰቨን እስታር ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ከዳሽን ባንክ ስር ያገኙናል ።
397 viewsBus, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:02:52
#አላህ ሆይ! ጠቅሞን የምንጠቅምበት የሆነ እውቀት ስጠን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سَلوا اللهَ عِلمًا نافعًا وتعَوَّذوا باللهِ مِن علمٍ لا ينفعُ﴾

“አላህን ጠቃሚ እውቀት እንዲሰጣችሁ ጠይቁት። ከማይጠቅም እውቀትም እንዲጠብቃችሁ ጠይቁት።”

ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3114


@Muslimstudentsgroup
898 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:02:48
#ይፈትነዋል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ إنَّ اللهَ تعالى يَبتلِي عبدَهُ المؤمن بالسَّقَمِ؛ حتى يُكفِّرَ عنهُ كلَّ ذنْبٍ﴾

“አላህ ባሪያውን ሁሉም ወንጀሎቹ እስኪታበሱለት ድረስ በበሽታ ይፈትነዋል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 1870


@Muslimstudentsgroup
1.5K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:33:36
የሰው ልጅ ነፍስ የቁርአን ድምፅ ስትሰማ ትረጋጋለች ፡ የሙዚቃ ድምፅ ስትሰማ ደግሞ ትሸበራለች ።
" አንዲት ልብ ቁርአንና ሙዚቃን በአንድ ላይ ሰብስባ አትይዝም። አንዱ አንዱን ገፍትሮ ቢያወጣ እንጂ ።"


ኢብኑል ቀይም (رحمه الله )


@Muslimstudentsgroup
1.9K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:30:53
ልብ በል:

☞ችግርህን አላህ ካልፈታው ገንዘብ ችግርህን አይፈታውም አላህ ካልሞላው ሰው ጎንህን አይሞላውም አላህ ካልገለጸልህ እውቀት ጥበብ አይሆንም

ይቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፡፡ ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው የሚባል መዶሻ አለ፡፡ መልካምነት ዋጋ ያስከፍልሃልና ሁሌም ፍጹም መልካም ሰው ሁን

ህይወትህ ትርጉም እንዲኖራት ዓላማ ይኑርህ፡፡

የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡

ንጹህ ልብ ልክ እንደ አበባ ናት! ፍሬ ባናገኝባትም ውበቷ ግን እጅግ ማራኪ ነው፡፡
:
የውድቀት መጀመሪያ ራስህን አዋቂና ብቸኛ አድርጎ ማሰብ ነው

ፍጻሜህ እንዲያምር ራስህን አታመጻድቅ ሁሌም ከስህተትህ ለመታረም ፈቃደኛ ሁን ጥፈፋትህን አሜን ብለህ መቀበልህ ክብርህን የሚጎዳብህ አይምሰልህ፡፡

ጠቢብ ሰው እንኳን ከራሱ ከሰው ስህተት ተምሮ ራሱን ይጠብቃል ይመለሳልና፡፡

በህይወት ውስጥ አንዱ ሲታወር አንዱ መሪ መሆን አለበት

እውነትነ የሚናገር ሰው አፉ ክፉ ይመስላል ልቡ ግን ንጹህ ነው

ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል!
እህትሸን ለመረዳት ወደኋላ አትበይ!


@Muslimstudentsgroup
1.6K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:29:47 ብዙ ሰዎች ትክክለኛና እንደ ጸሐይ ብርሃን ግልጽ የሆነ የሐዲሥ ማስረጃ እየቀረበላቸው "እኔ እገሌ የሚባልን መዝሀብ ወይም ኢማም እገሌን ነው የምከተለው" በማለት ፊታቸውን ያዞራሉ።
ይህ ግለሰቦችን ከነቢዩ
صلى الله عليه وسلم
ማስበለጥና ማስቀደም ነው።
ሙስሊም ማለት ለሐቅ እጀ የሰጠና ሐቅ ወደዞረበት የሚዞር ማለት ነው።
አረቱም የፊቅህ/የመዝሀብ መሪዎች "ትክክለኛ የነቢዩ ሐዲሥ ከተገኘ የኔ መዝሀብ (አቋም) እሱ ነው" ብለዋል።

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem
1.4K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 16:15:47
..ወንጀል ስትሰራ የወንጀሉን ቅለት (ትንሽ) አትመልከት ይልቁንስ የወነጀልከውን ጌታ አላህን ልቅና በማስታወስ ወንጀልህን ተው!!

☞ተውበት ወንጀልህን ታብስልሃለች
☞ተውበት ወንጀልን ወደ ሀሰናት (መልካም ስራ) ይቀይራል
☞ ተውበት ለህይወት መረጋጋት፣ ለሪዝቅና ለሀይል መስፋት ምክንያት ነው
☞ ተውበት ላድራጊው ቀልቡን ያፀዳለታል
☞ ተውበት ለዱንያም ለአኼራም የስኬት ምክንያት ይሆናል

ወደ አላህ ስትሸሽ፣ ሽሽትህ ለርሱ ፍቅርና ለርሱ መፅእዋትነት ሲሆን እርሱም ወዳንተ ይመጣል፣ በእዝነቱ በእንክብካቤው አለሁ ይልሀል።
ጌታችን ሆይ!
ካንተ ውጭ መሸሻም መጠጊያም የለንም፣ በወንጀል የጨቀየ ማንነታችንን ብንይዝም ከወንጀላችን በላይ የገዘፈውን እዝነትህን ከጅለናል'ና ተቀበለን..አሚን ያረብ

@Muslimstudentsgroup
1.8K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 14:27:35 ★ለመልካም ነገር መመረጥ ከአላህ ነው ።
*ጥበበኛው አላህ እንዲህ ይለላል :—
{ በችሮታው የሚሻውን ይመርጣል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡፡}
((يختص برحمته من يشاء والله ذو الفضل العظيم))
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 74 ]
ያ አላህ በችሮታህ ለመልካሙ ሁሉ ምረጠን ! ! !


@Muslimstudentsgroup
1.5K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 14:23:44
በሶላት ውስጥ የምትቸኩል ከሆነ ልብበል ልትደርስበት የምትፈልገውና እንዳያመልጥህ የምትሰጋው ነገር ፊቱ በቆምከው ጌታ እጅ ስለ ሆነ ረጋ ብለህ ስገድ !! ጌታህን በሰላትህ ካስደሰትከው እሱም ጉዳይክን በማሳካት ያስደስትሃል

@Muslimstudentsgroup
1.6K views 𝙯𝚞𝚣𝚞 𝓫𝓲𝓷𝓽 𝙮𝙪𝙨𝙪𝙛 ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ