Get Mystery Box with random crypto!

ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ሰደቃ የገንዘባችን ዘካ እንደሆነው ሁሉ በሽታ | Muslim Students

ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰደቃ የገንዘባችን ዘካ እንደሆነው ሁሉ በሽታም የአካላችን ዘካ ነው። የማይታመም አካል ልክ ዘካ እንዳማይወጣለት ገንዘብ ነው።

‏[ آداب الحسن البصريّ ص: 53 ].


@Muslimstudentsgroup