Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-10 22:27:53 _*اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني*_
_አላሁመ ኢንነከ ዐፉውን ቱሒቡል_ዐፍወ ፈአዕፉ አን_ኒይ
*ትርጉሙ....*
*""‘አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታንም ትወዳለህ። ይቅር በለኝ!፤""*  ማለት ነው
200 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 22:27:53
في رمضان لَيلةٌ خَيرٌ مِن ألْفِ شَهرٍ، مَن حُرِمَ خَيرَها فقد حُرِمَ.

“በረመዷን ውስጥ አንድ ለሊት አለች። ከሺህ ወር በላጭ ናት የርሷን መልካም የተነፈገ በእርግጥም የተነፈገ ነው።”

ነሳኢይ(2105)

t.me/sultan_54
196 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 09:19:18 ዘካ የሌለባቸው ንብረቶች
~
① ለንግድ ሳይሆን ለቤት ፍጆታ የተቀመጡ ንብረቶች (ሸቀጣ ሸቀጥ፣ ምግቦች፣ እህሎች፣ መገልገያ ቁሳቁስ፣ መገልገያ እንስሳት፣ ለሽያጭ ያልቀረቡ አልባሳት) ዘካ የለባቸውም።

② ለሽያጭ ሳይሆን ለኪራይ የተዘጋጁ ቤቶች፣ መኪናዎች፣ ማሽኖች፣ ወዘተ በራሳቸው ዘካ የለባቸውም። ዘካ የሚመለከታቸው ከኪራይ የተሰበሰበው ገንዘብ ለዘካ መጠን ደርሶ አመት ከሞላው ነው።

③ ከወርቅና ብር ውጭ ያሉ ማእድኖች (አልማዝ፣ ፕላቲነም፣ ውድ የሆኑ የድንጋይ አይነቶች፣ …) በራሳቸው ዘካ የለባቸውም። ለንግድ ከዋሉ ግን እንደማንኛውም የንግድ ሸቀጥ ዘካ ይመለከታቸዋል።

④ የህዝብ ማመላለሻና የጭነት መኪኖች በገቢያቸው እንጂ በራሳቸው ዘካ የለባቸውም። የሚያስገቡት ገቢ ለዘካ መጠን ከደረሰ በኋላ አመት ከሞላው የአጠቃላዩን 2•5% ዘካ ይወጣል። [መጅሙዑል ፈታዋ፣ ኢብኑ ባዝ: 14/181] [አልለጅነት አድዳኢማህ: 9/349]

⑥ ለሽያጭ ወይም ለአገልግሎት መሆን አለመሆኑን በቁርጥ ያልተወሰነበት ቤት ወይም መኪና ዘካ የለበትም።

⑦ ተበዳሪው ችግረኛ በመሆኑ ወይም የሚያጉላላ በመሆኑ ይመለሳል ተብሎ ተስፋ የማይጣልበት ብድር ዘካ አይወጣበትም።

ማሳሰቢያ
-----------
* ብድሩ ተመልሶ ድንገት እጅ ከገባና ለዘካ መጠን የደረሰ ከሆነ እጅ ከገባበት ጊዜ አንስቶ አመት ሲሞላው ዘካው ይወጣል።
* ብድሩ ቢጠይቅ የሚያገኘው አይነት ከሆነ እጁ ባይገባም ዘካ ይመለከተዋል።
* በጊዜ የተገደበ ብድር ከሆነ (ለምሳሌ የዛሬን አመት እከፍላለሁ ቢለው) ጊዜው እስከሚደርስ ዘካ አይመለከተውም። ወላሁ አዕለም።
=
( Ibnu Munewor ፣ ሚያዚያ 21/2013)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
263 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 14:07:14
በጣም ያሳዝናል
ፍልስጤም በረመዳን ሁሌ እንደተሰቃየች ህፃናት እንደተገደሉ አቅመ ደካሞች በጭስ ታፍነው ከመኖር እና ከመሞት መሀከል ሆነው ሲሰቃዩ ወጣቶች በነዛ የሼይጧን መልዕክተኞች ሲረገጡ ማየት ዘውትር በዚህ ወር ልምድ ሆነ ያረቢ በቃቹ በላቸው ያረቢ ሀቁን ለባለ ሀቁ ያ አላህ
اللهم طهّر المسجد الأقصى من اليهود المحتّلين
# Islamic History
208 viewsМαнι ×͜×, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 23:11:21 አሰላሙ አለይኩም
   ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምፈልጉ...
➱ ለስራ
➱ ለተለያዩ ፖስቶች
➱ ለ ማስተዋወቅያ እና ለተለያየ አገልግሎት የምትፈልጉ አሁኑኑ ከስር በሚገኘው አካውንት አናግሩን ልብ በሉ ትክክለኛ ገዢ ብቻ ያናግረን
ያናግሩን
➱ @Abudi_1004
259 viewsМαнι ×͜×, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 20:38:58
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካቱ የጀመዓ እንዴት ናቹልኝ ፆም እንዴት ነው አልሃምዱሊላህ እኔጋ ደስ ይላል።
እንደሚታወቀው ከሰሞኑ በአሰላ ከተማ የሚገኘው ታላቁ መስጂደ አል-ኑር ጂ-ፕላስ ቱ የሆነ አዲስ መስጂድ ለመስራት የገቢ ማሰባሰቢያ እያደረገ ነው እና እህቴ ወንድሜ እኛም ለዚህ መስጊድ ብለን በቴሌግራም እና ፌስቡክ ላይ የገቢ ማሰባሰቢያ ጀምረናል በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ4300 ብር በላይ በቴሌግራምና ፌስቡክ ብቻ አሰባስበናል አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃቹ ለአላህ ብላቹ የላካቹልንን እኛም በአማና የረመዳን የመጨረሻው ጁምዓ ቀን የምናስረክብ ይሆናል እንዲሁም ዱዓ እናስደርጋላቹዋለን ኢንሻ አላህ።
እና አሁንም ድረስ በዚህ በዚህ በማይቋረጥ ሰደቃ ላይ ያልተሳተፋቹ እንዲሁም ከፊም በፊት የተሳተፋቹ በመላው አለም ይሄንን መልዕክት የምታነቡ እህት ወንድሞች ከ50-100,000ብር ከዛም በላይ በመላክ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ አንዲሆኑ በአላህ ስም እጠይቃለው።

የአላህን ውዴታ ፍለጋ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ተመሳሳይ ቤት ይገነባለታል፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡)

ለአላህ ብላቹ ነይቱ ኢንሻ አላህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534
417 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 16:59:56 አሰላሙ አለይኩም
   ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምፈልጉ...
➱ ለስራ
➱ ለተለያዩ ፖስቶች
➱ ለ ማስተዋወቅያ እና ለተለያየ አገልግሎት የምትፈልጉ አሁኑኑ ከስር በሚገኘው አካውንት አናግሩን ልብ በሉ ትክክለኛ ገዢ ብቻ ያናግረን
ያናግሩን
➱ @Abudi_1004
301 viewsМαнι ×͜×, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 13:52:47 አሰላሙ አለይኩም
ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምፈልጉ...
➱ ለስራ
➱ ለተለያዩ ፖስቶች
➱ ለ ማስተዋወቅያ እና ለተለያየ አገልግሎት የምትፈልጉ አሁኑኑ ከስር በሚገኘው አካውንት አናግሩን ልብ በሉ ትክክለኛ ገዢ ብቻ ያናግረን
ያናግሩን
➱ @Abudi_1004
136 viewsМαнι ×͜×, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 12:02:24
ንጽህናውን ያልጠበቀ እና የተበላሸ በርካታ ቴምር መጋዝን ውስጥ ተከማችቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
-----------------------
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት መጋቢት 21 ቀን 2015 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ታይዋን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ የግለሰብ መኖሪያ ግቢ ውስጥ መሆኑ ተጠቁሟል፡።

ግለሰቦቹ በመኖሪያ ግቢያቸው በሚገኝ መጋዘን ውስጥ የተበላሸና በህብረተሰቡ ጤና ላይ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል በርካታ ቴምር ንፅህና በጎደለው ሁኔታ አስቀምጠው ለአትራፊ ነጋዴዎች በፌስታል አሽገው ከሸጡላቸው በኋላ ቴምሩ የተበላሸ መሆኑን የተገነዘቡት ገዢዎቹ ለፖሊስ በሰጡት ጥቆማ መሰረት ሊያዙ ችለዋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የእፎይታ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ከፍ/ቤት የመበርበሪያ ትዕዛዝ በማወጣት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በተጠርጣሪዎቹ መኖሪያ ግቢ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ባደረገው ፍተሻ መጥፎ ጠረን ያለው እና የተበላሸ በርካታ ቴምር ተከማችቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።

የወረዳ 10 አስተዳደር የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሃብቱ መካ በበኩላቸው÷ በቁጥጥር ስር የዋለው ቴምር ወደ ህብረተሰቡ ቢሰራጭ በጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል ተናግረዋል፡፡

ጊዜና ወቅትን እየጠበቁ ሕገወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ነጋዴዎችም ሆኑ ሌሎች ግለሰቦች ከሕግ ተጠያቂነት እንደማያመልጡ ተገንዝበው ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡

የኛ ነገር በጣም ይገርማልኮ ....
አቦ ፖሊስ ከማህበረሰቡ ላይ ዋጋ ለመጨመር የደበቁትንም ባለሀብቶች ለህግ አቅርብልን እባክህ....እ

http://t.menuredinal_arebi
579 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 08:30:27
515 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ