_*اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني*_ _አላሁመ ኢንነከ ዐፉውን ቱሒቡል_ዐፍወ ፈአዕፉ አን_ኒይ *ትርጉሙ....* *""‘አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታንም ትወዳለህ። ይቅር በለኝ!፤""* ማለት ነው 200 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:27