Get Mystery Box with random crypto!

ኢድን ለሚስኪኖች! አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ | Muslim Students

ኢድን ለሚስኪኖች!

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ የአላህ ሰላም በናንተ ላይ እንዲሆን እየተመኘው ዛሬ የሁላቹንም ትብብር እሻለው!

እንደሚታወቀው ታላቁ ረመዳን አንድ ሁለት እያለ የመጨረሻ 10 ቀናቶች ላይ ደርሷል አላህ ሁላችንንም ኢባዳችንን ፆማችንን ይቀበለን። ነገር ግን እኛ ደስ ብሎን ምንም ነገር ሳናስብ ፆማችንን እየፆምን ነው ነገር ግን ብዙ ቤተሰቦች ተቸግረው ተጠምተው ተርበው ይሄንን ረመዳን እያሳለፉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን። እና ይሄ ልብ አይነካም አህባቢ ወላሂ በጣም ያማል።

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ አንድ ሰው አላመነም እሱ ጠግቦ ጎረቤቱ ተርቦ ያደረ እንደሆነ።

እና ጀመዓው ረመዳንን ምንም ሳናደርግ ብናልፍም ቢያንስ ኢዳቸውን ደስ ብሏቸው እንዲያሳልፉ ብናደርግ ምን ይመስላቹዋል ወላሂ የነሱን ደስታ ከማየት የበለጠ ምን ደስታ አለ።

ለአንድ 1 ቤተሰብ 5000 ብር ሲሆን ያቀድነው እናንተ ከ 50 ብር ጀምራቹ የኒያችሁን እነዚን ቤተሰቦች ለማስደሰት አንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ለአላህ ብላቹ ነይቱ ኢንሻ አላህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534