Get Mystery Box with random crypto!

በጣም ያሳዝናል ፍልስጤም በረመዳን ሁሌ እንደተሰቃየች ህፃናት እንደተገደሉ አቅመ ደካሞች በጭስ | Muslim Students

በጣም ያሳዝናል
ፍልስጤም በረመዳን ሁሌ እንደተሰቃየች ህፃናት እንደተገደሉ አቅመ ደካሞች በጭስ ታፍነው ከመኖር እና ከመሞት መሀከል ሆነው ሲሰቃዩ ወጣቶች በነዛ የሼይጧን መልዕክተኞች ሲረገጡ ማየት ዘውትር በዚህ ወር ልምድ ሆነ ያረቢ በቃቹ በላቸው ያረቢ ሀቁን ለባለ ሀቁ ያ አላህ
اللهم طهّر المسجد الأقصى من اليهود المحتّلين
# Islamic History