Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-02 07:34:09

ለአንድ ሰው ጠቃሚ መሆን ካልቻላችሁ ጎጂ አትሁኑ ፤ የደስታ ምንጭ መሆን ካልቻላችሁ ለሌሎች የሀዘን ምክንያት አትሁኑ ፤ ከማንም ጋር መቆም ካልቻላችሁ በነሱ ላይ አትኩራሩ ፤ በተሰጣቸው ፀጋዎች ደስ ካልተሰኛችሁ ሌሎችን አትመቅኙ
1.1K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 15:52:07
ከምስኪኖች ጋር…

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦

﴿اللهمَّ أحْيِني مِسكينًا، و أمِتْني مسكينًا، و احشُرْني في زُمرةِ المساكينِ﴾

“አላህ ሆይ! ከምስኪኖች ጋር አኑረኝ። ምስኪንም አርገህ ግደለኝ። ከምስኪኖችም ጋር ቀስቅሰኝ።”

ሶሂህ አልጃሚ: 1261
1.3K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 15:51:43
አላህ በምእምናን ላይ ከጎሳቸው የኾነን፤ በእነርሱ ላይ አንቀጾቹን የሚያነብ፣ የሚጠራቸውም፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልእክተኛ በውስጣቸው በላከ ጊዜ፤ በእርግጥ ለገሰላቸው፡፡ እነርሱም ከዚያ በፊት በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበሩ፡፡
1.1K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 15:50:20 لا حول ولا قوه الا بالله
ከአላህ ውጭ ብልሀትም ኃይልም የለም»
1.1K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 16:56:35
وَلَا تَحْسَبَنَّ ٱللَّهَ غَٰفِلًا عَمَّا يَعْمَلُ ٱلظَّٰلِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍۢ تَشْخَصُ فِيهِ ٱلْأَبْصَٰرُ
«አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች ከሚያዩት አስደንጋጭ እና ልብን የሚሸብሩ ክስተቶች የተነሳ የሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡» (ኢብራሂም:42)
1.5K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 23:05:23 አኽላቃችን

አል_በይሀቂ  ሹዐቡል_ኢማን ላይ
እንደዘገቡት አቡ-ደርዳእ የሚባሉት
ታላቅ ሰሓቢይ  رضي الله عنه


አንድ ሌሊት ላይ ለይል እየሰገዱ
የሚከተለውን ዱዓእ ብቻ እየደጋገሙ
ለሊቱ ነጋ፣ (አሏህ ሆይ፦ ውጫዊ
ገጽታንዬን/አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው
ሁሉ ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ)

በማግስቱ ባለቤታቸው "የደርዳእ
አባት ሆይ፥ምነው ማታ ስለ መልካም
ስነ-ምግባር ብቻ ዱዓእ እያደረግክ አደርክ?!"

አለቻቸው። እሳቸውም "የደርዳእ እናት
ሆይ፥ ሙስሊም ስነ-ምግባሩ እያማረ..
እያማረ ሲሄድ መጨረሻ ላይ መልካም
ስነ-ምግባሩ ጀነት እንዲገባ ያደርገዋል፣

ስነ-ምግባሩ  እየተበላሸ... እየተበላሸ..
ሲሄድ  ደግሞ  መጨረሻ  ላይ  የጀሀነም
እሳት  ውስጥ  እንዲገባ ያደርገዋል..."
ብለው መለሱላት።

አሏህ አኽላቃችንን ያሳምርልን፣
እርሱና የአዕምሮ ባለቤቶች ከሚጠሉት
ዓይነት አኽላቅ በሙሉ ያርቀን።

መልካም አኽላቅ ይህን የላቀ ደረጃ
የሚያስገኘው  ለብዙ  መልካም ነገር
ሰበብ ስለሚሆን ነው።

መልካም ስነ-ምግባራችን ብዙዎች
ዲናችንን እንዲወዱ ያደርጋል፣ በህይወት
እያለንም ይሁን ከሞትን በኋላ ያስታወሱን
ሁሉ ዱዓእ ያደርጉልናል።

መጥፎ  ስነ-ምግባር  ደግሞ  ከዚህ
በተቃራኒ ብዙ ችግሮችን ያስከትላል።

ስለዚህ ሙስሊሞች ሆይ፥ ባላችሁበትና
በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም ስነ-ምግባርን
ተላበሱ! ትሁት፣ ቅን፣ ታጋሽና ቻይ፣ አዛኝ፣
ለጋስና ታታሪ፣ ታላቅን አክባሪና ታናሽን
መካሪ ወዘተ እንሁን።

ይሄኔ አሏህ ይወደናል፣ ትክክለኛ የነቢዩ ‌‎ﷺ ተከታይም  እንሆናለን፣  ነገ በኣኺራም
ከርሳቸው  ቅርብና  ጎረቤት  የመሆንን
እድል እናገኛለን!

አሏህ ሆይ፥ ውጫዊ ገጽታዬን/ አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው ሁሉ
ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ!

አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-

وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ
يَا أُولِي الْأَلْبَابِ

"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አሏህን
መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች
ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
                ↷⇣ ⇣↷
1.5K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 22:32:13 ያጠፋችሁ ነበር!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ، لَوْ لَمْ تُذْنِبُوا لَذَهَبَ اللَّهُ بِكُمْ، وَلَجَاءَ بِقَوْمٍ يُذْنِبُونَ، فَيَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ فَيَغْفِرُ لَهُمْ﴾

“ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ!  እናንተ ሀጢያት የማትፈፅሙ ቢሆን ኖሮ አላህ ያጠፋችሁ ነበር። ከዛ ሀጢያት የሚፈፅሙ ህዝቦችን ያመጣና በሀጢያታቸው ምክንያት አላህን ምህረት ይጠይቁታል እሱም ይምራቸዋል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2749

ሰለዋት አውርድ!  አድራሽ አለውና!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ لِلَّهِ مَلَائِكَةً سَيَّاحِينَ فِي الْأَرْضِ يُبَلِّغُونِي مِنْ أُمَّتِيَ السَّلَام﴾

“የህዝቦቼን ሰላምታ ለእኔ የሚያደርሱ በምድር ተንቀሳቃሽ የአላህ መላኢካዎች አሉ።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 6853
1.3K viewsumu abdul basit ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 22:11:56 የቴሌግራም ቻናል ከ10k+ በላይ Subscriber ወይም አባላት ያለው መግዛት የሚፈልግ
እውነተኛ ገዢ ከታች ባለው አድራሻ ያናግረን!!
            
    
@Prince_Hamudi
@Prince_Hamudi
1.2K viewsᕼᗩᗰᑌᗞ ×͜×, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 17:48:47
Addot furniture
Use for order
@busin333
1.4K viewsBus, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:37:17 ዛሬ የደስታ ቀን ነው!!

በየእድሜያቹ እየገባቹ ተደሰቱማ!

እድሜ መዋሸት ያስቀጣል
101 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ