Get Mystery Box with random crypto!

ለአንድ ሰው ጠቃሚ መሆን ካልቻላችሁ ጎጂ አትሁኑ ፤ የደስታ ምንጭ መሆን ካልቻላችሁ ለሌሎች የ | Muslim Students


ለአንድ ሰው ጠቃሚ መሆን ካልቻላችሁ ጎጂ አትሁኑ ፤ የደስታ ምንጭ መሆን ካልቻላችሁ ለሌሎች የሀዘን ምክንያት አትሁኑ ፤ ከማንም ጋር መቆም ካልቻላችሁ በነሱ ላይ አትኩራሩ ፤ በተሰጣቸው ፀጋዎች ደስ ካልተሰኛችሁ ሌሎችን አትመቅኙ