Get Mystery Box with random crypto!

ከምስኪኖች ጋር… ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللهمَّ أحْيِني  | Muslim Students

ከምስኪኖች ጋር…

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦

﴿اللهمَّ أحْيِني مِسكينًا، و أمِتْني مسكينًا، و احشُرْني في زُمرةِ المساكينِ﴾

“አላህ ሆይ! ከምስኪኖች ጋር አኑረኝ። ምስኪንም አርገህ ግደለኝ። ከምስኪኖችም ጋር ቀስቅሰኝ።”

ሶሂህ አልጃሚ: 1261