Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-30 23:30:42 ኑ ተባብረን መስጂዳችንን እንገንባ

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ዛሬ አንድ ኸይር ስራ ላይ እንድንተባበር በአላህ ስም እጠይቃቸዋለሁ.

በአሰላ ከተማ ታላቁ መስጂድ አል-ኑር እጅግ ዘመናዊ ጂፕላስ 2 መስጂድ ለመስራት ፕሮጀክቱ ተጀምሯል። ነገር ግን መስጂዱ የሚሰራበት ቦታ ላይ 16 የሚሆኑ የቀበሌ ቤቶች አሉ እናም ይሄንን ቤቶች በሌላ ባታ ላይ ለመተካት እስከ 9 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ሲሆን ያለፈው ረመዷን 1 ሚሊዮን ብር ተለቅሞ 9 ቤቶች መሰረታቸው ተጀምሯል ነገር ግን አሁንም ብዙ ስራዎች ይቀራሉ እናም ያጀመዓ
መስጂድ የአላህ ቤት ነው ሁላችም ብንተጋገዝ ወላሂ በጣም ቀላል ነገር ነው አንድ ብር ዋጋ አላት አህባቢ ኢንሻ አላህ አላህ በአኪራ ምንዳውን ይከፍላቹዋል ከ 10 ብር ጀምሮ የቻላቹትን የብር መጠን ከስር ባለው አካውንት በማላክ የዚህ ሰደቀቱል ጃሪያ ተካፋይ ይሁኑ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

የአላህን ውዴታ ፍለጋ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ተመሳሳይ ቤት ይገነባለታል፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡)

ለአላህ ብላቹ ነይቱ ኢንሻ አላህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534
63 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 09:08:16
ከፆመኞች ሁሉ በላጩ ማን ነው?

ኢብኑ-ል ቀይዪም ይህን ይላሉ ፦

"ከዒባዳ ባልተቤቶች ሁሉ የተሻለ የሚባለው በዒዳው ውስጥ እጅግ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) የሚያባዛ የሆነ ሰው ነው። ልክ እንደዚሁ ከፆመኞች ሁሉ በላጭ የሚባለው ግለሰብ በፆሙ ውስጥ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) በማብዛት የተሻለ የሆነው ሰው ነው።"

الوابل الصيب 152
@Muslimstudentsgroup
354 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 23:11:37

ከተረሱ ሱናዎች ሊሆን ይችላል……

ሩቅ ላለ ወንድም ስሙን ጠቅሶ ዱዓ ማድረግ; ለየት ባለ መልኩ ዳዕዋ ላይ የሚንቀሳቀሱ ወንድሞች በዱዓችን ልናወሳቸው ይገባናል።

ውዱ ነብይﷺ ያሉትንም አስታውስ;
«ما من مؤمن يدعو لأخيه بظهر الغيب إلا قال الملك الموكل: آمين ولك بمثله»
«ሩቅ ላለ ወንድሙ ዱዓ የሚያደርግ አንድም ሙእሚን የለም: በዚህ ነገር ላይ የተሾመው መላኢካ “ኣሚን ለአንተም እንደዛው” ቢለው እንጂ።»
@Muslimstudentsgroup
211 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 13:16:37
የአደም ልጅ ሁሉ የፈለገውን ጠይቆ ቢሰጠው ከችሮታው ጉድል የማይልበት ጌታ ይዛቹህ ለምን ነው? በጫንቃቹህ ሙሉ ችግርና ጭንቀት ይዛቹህ የምትደክሙት ያረብ በሉ ሲጠሩት መላሽ ሲሰጥ ወደማይሳሳው ጌታ።
يارب فرجك ورحمتك
@Muslimstudentsgroup
476 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 19:14:53 ለመስጊድ ለአላህ ብላቹ ነይቱ አህባቢ

የአላህን ውዴታ ፍለጋ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ተመሳሳይ ቤት ይገነባለታል፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534
35 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 13:22:10
ኢላሂ! ሂዳያ ካንተ ነውና ሁሌም ቅኑን መንገድ ምራን!
ኢላሂ! ከመራኸንም በኃላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፤ የልባችንን ትስስር ካንተ ውጪ አታድርግብን! አንተን ከማወደስና ከማላቅ አታስንፈን!
ኢላሂ! ካንተ የሆነውንም ችሮታ፤ሀላል የሆነን ሪዝቅ ስጠን! አሏሁመ አሚን!
@Muslimstudentsgroup
269 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 23:39:07 አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ዛሬ አንድ ኸይር ስራ ላይ እንድንተባበር በአላህ ስም እጠይቃቸዋለሁ.

በአሰላ ከተማ ታላቁ መስጂድ አል-ኑር እጅግ ዘመናዊ ጂፕላስ 2 መስጂድ ለመስራት ፕሮጀክቱ ተጀምሯል። ነገር ግን መስጂዱ የሚሰራበት ቦታ ላይ 16 የሚሆኑ የቀበሌ ቤቶች አሉ እናም ይሄንን ቤቶች በሌላ ባታ ላይ ለመተካት እስከ 9 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ሲሆን ያለፈው ረመዷን 1 ሚሊዮን ብር ተለቅሞ 9 ቤቶች መሰረታቸው ተጀምሯል ነገር ግን አሁንም ብዙ ስራዎች ይቀራሉ እናም ያጀመዓ
መስጂድ የአላህ ቤት ነው ሁላችም ብንተጋገዝ ወላሂ በጣም ቀላል ነገር ነው አንድ ብር ዋጋ አላት አህባቢ ኢንሻ አላህ አላህ በአኪራ ምንዳውን ይከፍላቹዋል ከ 10 ብር ጀምሮ የቻላቹትን የብር መጠን ከስር ባለው አካውንት በማላክ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534
95 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 13:38:13
ረመዷን (4)

ፆም ማሰርና መፍታት ለአላህ መታዘዝ ነው። አላህም የሚታዘዙትን ይወዳል። ፆመኛ ፆም ከያዘበት ጀምሮ እስኪያፈጥር ባለው ጊዜ ዉስጥ ዱዓው ተቀባይነት አለው። ፆም ማሰርያና መፍቻው (ሱሑርና ፍጡር) ላይ የሚደረግ ዱዓም ተቀባይነት አለው። በቀኑም በሌቱም ክፍለጊዜ

@Muslimstudentsgroup
464 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 13:38:12
ታጋሽ በመሆንህ የምታተርፈው እንጂ የምትከስረው ምንም ነገር የለም።
إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡

@Muslimstudentsgroup
422 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 04:33:43
172 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  01:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ