Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን (4) ፆም ማሰርና መፍታት ለአላህ መታዘዝ ነው። አላህም የሚታዘዙትን ይወዳል። ፆመኛ ፆም | Muslim Students

ረመዷን (4)

ፆም ማሰርና መፍታት ለአላህ መታዘዝ ነው። አላህም የሚታዘዙትን ይወዳል። ፆመኛ ፆም ከያዘበት ጀምሮ እስኪያፈጥር ባለው ጊዜ ዉስጥ ዱዓው ተቀባይነት አለው። ፆም ማሰርያና መፍቻው (ሱሑርና ፍጡር) ላይ የሚደረግ ዱዓም ተቀባይነት አለው። በቀኑም በሌቱም ክፍለጊዜ

@Muslimstudentsgroup