Get Mystery Box with random crypto!

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዛሬ አንድ ኸይር ስራ ላይ እንድንተባበር በአላህ ስም እ | Muslim Students

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ዛሬ አንድ ኸይር ስራ ላይ እንድንተባበር በአላህ ስም እጠይቃቸዋለሁ.

በአሰላ ከተማ ታላቁ መስጂድ አል-ኑር እጅግ ዘመናዊ ጂፕላስ 2 መስጂድ ለመስራት ፕሮጀክቱ ተጀምሯል። ነገር ግን መስጂዱ የሚሰራበት ቦታ ላይ 16 የሚሆኑ የቀበሌ ቤቶች አሉ እናም ይሄንን ቤቶች በሌላ ባታ ላይ ለመተካት እስከ 9 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ሲሆን ያለፈው ረመዷን 1 ሚሊዮን ብር ተለቅሞ 9 ቤቶች መሰረታቸው ተጀምሯል ነገር ግን አሁንም ብዙ ስራዎች ይቀራሉ እናም ያጀመዓ
መስጂድ የአላህ ቤት ነው ሁላችም ብንተጋገዝ ወላሂ በጣም ቀላል ነገር ነው አንድ ብር ዋጋ አላት አህባቢ ኢንሻ አላህ አላህ በአኪራ ምንዳውን ይከፍላቹዋል ከ 10 ብር ጀምሮ የቻላቹትን የብር መጠን ከስር ባለው አካውንት በማላክ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534