Get Mystery Box with random crypto!

ኢላሂ! ሂዳያ ካንተ ነውና ሁሌም ቅኑን መንገድ ምራን! ኢላሂ! ከመራኸንም በኃላ ልቦቻችንን አታዘም | Muslim Students

ኢላሂ! ሂዳያ ካንተ ነውና ሁሌም ቅኑን መንገድ ምራን!
ኢላሂ! ከመራኸንም በኃላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፤ የልባችንን ትስስር ካንተ ውጪ አታድርግብን! አንተን ከማወደስና ከማላቅ አታስንፈን!
ኢላሂ! ካንተ የሆነውንም ችሮታ፤ሀላል የሆነን ሪዝቅ ስጠን! አሏሁመ አሚን!
@Muslimstudentsgroup