Get Mystery Box with random crypto!

ከፆመኞች ሁሉ በላጩ ማን ነው? ኢብኑ-ል ቀይዪም ይህን ይላሉ ፦ 'ከዒባዳ ባልተቤቶች ሁሉ | Muslim Students

ከፆመኞች ሁሉ በላጩ ማን ነው?

ኢብኑ-ል ቀይዪም ይህን ይላሉ ፦

"ከዒባዳ ባልተቤቶች ሁሉ የተሻለ የሚባለው በዒዳው ውስጥ እጅግ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) የሚያባዛ የሆነ ሰው ነው። ልክ እንደዚሁ ከፆመኞች ሁሉ በላጭ የሚባለው ግለሰብ በፆሙ ውስጥ አላህን ማውሳትን (ዚክርን) በማብዛት የተሻለ የሆነው ሰው ነው።"

الوابل الصيب 152
@Muslimstudentsgroup