Get Mystery Box with random crypto!

ከተረሱ ሱናዎች ሊሆን ይችላል…… ሩቅ ላለ ወንድም ስሙን ጠቅሶ ዱዓ ማድረግ; ለየት ባለ መ | Muslim Students


ከተረሱ ሱናዎች ሊሆን ይችላል……

ሩቅ ላለ ወንድም ስሙን ጠቅሶ ዱዓ ማድረግ; ለየት ባለ መልኩ ዳዕዋ ላይ የሚንቀሳቀሱ ወንድሞች በዱዓችን ልናወሳቸው ይገባናል።

ውዱ ነብይﷺ ያሉትንም አስታውስ;
«ما من مؤمن يدعو لأخيه بظهر الغيب إلا قال الملك الموكل: آمين ولك بمثله»
«ሩቅ ላለ ወንድሙ ዱዓ የሚያደርግ አንድም ሙእሚን የለም: በዚህ ነገር ላይ የተሾመው መላኢካ “ኣሚን ለአንተም እንደዛው” ቢለው እንጂ።»
@Muslimstudentsgroup