Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-20 19:53:22 عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير
463 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:16:40
የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–

«አንድ ሰው ለቤተሰቡ አስቦ የሚያወጣው ወጪ እንደ ሰደቃ ይቆጠርለታል።»
@Muslimstudentsgroup
90 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:16:05
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ

ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለስ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ!  የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ!

ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !

ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም  ለመሆን ታገል ... 

ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን  ሩሕ  እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ



وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡

@Muslimstudentsgroup
95 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 11:40:04ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ

☞ የኢድ ሶላት ሁክም
☞የሚሰገድበት ወቅት
☞የሚሰገድበት ቦታ
☞ቢድአ የሆኑ ኢዶች
☞ የኢድ ሶላት አሰጋገድ
☞የተክቢራዎቹ ብዛት
☞ የሶላት ተክቢራ አይነቶች
☞ተክቢራ ላመለጠው ሰው
☞በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
☞በተክቢራ መካከልየሚባል ዱአ
☞ያመለጠው ሰውቀዷ ማውጣት

በድጋሜ የተለቀቀ!!

العلم قبل القول ولعمل

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10548
227 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 11:31:47 ከእሳት ትድን ዘንድ ባለችህ ሰድቅ

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"በተምር ክፋይ እንኳ ቢሆን ከእሳት ተጠበቁ።"
ቡኻሪና ሙስሊም
236 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 11:30:09
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከባሪያዎች ሁሉ ይበልጥ የላቀው አላህ ዘንድ የተወደደው ለቤተሰቡ ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው።"
[ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 172]
228 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:12:39 በአሏህ ስም።
ሙሉዉን ያንብቡት።ይሄን ሐዲስ ሠምተዋልን?

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል።
إنَّ الَّذِي لَيْسَ في جَوْفِهِ شَيْءٌ مِنَ القُرْآن كَالبَيْتِ الخَرِبِ ((رواه الترمذي))
የሃ ከቁርኣን ዉስጥ ምንም ነገር በዉስጡ (በአዕምሮው) የሌለ ሰው ልክ እንደ ኦና (ባዶ) ቤት ነው።
{(ቲርሚዚይ ዘግቦታል።)}

          ልዩ ሰርፕራይዝ
       ለአዲስ ተመዝጋቢዎች።
ከኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ

ከዒድ በኃላ በአዲስ መልክ ለሚንጀምረው የቂራአት ፕሮግራም  አንዳንድ ማሻሻያ አድርገን አዳዲስ ተማሪዎችን እየመዘገብን እንገኛለን።
ከዚህ በኃላ ቁርኣን ላለ መቅራትና ዲናችንን ላለ መማር ምን በቂ ምክንያት ይኖረን ይሆን?  እኛ እርሶ  ባሉበት ሆኖ በስልኮ ብቻ ከኡስታዝ የሚቀሩበትን እድል አመቻችተን እየጠበቅኖት እንገኛለን።

ኢቅረእ Online መድረሳ ልዩ ከሚያደርገን 1ዱ ለእርሶ የሚመቾትን ቀንና ሰአት እራሶት መርጠው በግሎ ኡስታዝ ተመድቦሎት የሚቀሩበትና
ከ አሊፍ ጀምረው በ 5 ወር ብቻ 30 ዉንም ጁዝእ  የሚያኸትሙበት ወይም ከዚህ በፊት የቀሩ ከሆነ ተጅዊዶን እያስተካከሉ መሠረታዊ የሆኑ ኪታቦችን የሚቀሩበት በመሆኑ ነው።
ነገ ዛሬ ሳይሉ ይመዝገቡና በሚያልፈው ጥቂት ገንዘቦ በዋጋ የማይተመን የዲን እውቀት ይቅሰሙ።
የክፍያና አንዳንድ ማሻሻያ አድርገን ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋር እየጠበቅኖት እንገኛለን ።

ለመመዝገብ
1) ይንኩት   @Ahlenbik
2)           @TahirZein97

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ
+251911598081

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/onlinekuranmedresa
334 viewsМαнι ×͜×, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 11:40:56 የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምፈልጉ...
➱ ለስራ
➱ ለተለያዩ ፖስቶች
➱ ለ ማስተዋወቅያ እና ለተለያየ አገልግሎት የምትፈልጉ አሁኑኑ ከስር በሚገኘው አካውንት አናግሩን ልብ በሉ ትክክለኛ ገዢ ብቻ ያናግረን
በውስጥ ያናግሩን
@Abudi_1003
@abudi_1003
288 viewsМαнι ×͜×, 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:53:19 Watch "ዘካቱል ፊጥር አሰጣጥ ሙሉ ማብራሪያ መግለጫ ወሳኝ ነጥብ | Nun Tube" on YouTube


69 viewsМαнι ×͜×, 23:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 23:16:10 ኢድን ለሚስኪኖች!

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ የአላህ ሰላም በናንተ ላይ እንዲሆን እየተመኘው ዛሬ የሁላቹንም ትብብር እሻለው!

እንደሚታወቀው ታላቁ ረመዳን አንድ ሁለት እያለ የመጨረሻ 10 ቀናቶች ላይ ደርሷል አላህ ሁላችንንም ኢባዳችንን ፆማችንን ይቀበለን። ነገር ግን እኛ ደስ ብሎን ምንም ነገር ሳናስብ ፆማችንን እየፆምን ነው ነገር ግን ብዙ ቤተሰቦች ተቸግረው ተጠምተው ተርበው ይሄንን ረመዳን እያሳለፉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን። እና ይሄ ልብ አይነካም አህባቢ ወላሂ በጣም ያማል።

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ አንድ ሰው አላመነም እሱ ጠግቦ ጎረቤቱ ተርቦ ያደረ እንደሆነ።

እና ጀመዓው ረመዳንን ምንም ሳናደርግ ብናልፍም ቢያንስ ኢዳቸውን ደስ ብሏቸው እንዲያሳልፉ ብናደርግ ምን ይመስላቹዋል ወላሂ የነሱን ደስታ ከማየት የበለጠ ምን ደስታ አለ።

ለአንድ 1 ቤተሰብ 5000 ብር ሲሆን ያቀድነው እናንተ ከ 50 ብር ጀምራቹ የኒያችሁን እነዚን ቤተሰቦች ለማስደሰት አንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ለአላህ ብላቹ ነይቱ ኢንሻ አላህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534
89 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ