Get Mystery Box with random crypto!

በአሏህ ስም። ሙሉዉን ያንብቡት።ይሄን ሐዲስ ሠምተዋልን? ረሱል صلى الله عليه وسلم እ | Muslim Students

በአሏህ ስም።
ሙሉዉን ያንብቡት።ይሄን ሐዲስ ሠምተዋልን?

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል።
إنَّ الَّذِي لَيْسَ في جَوْفِهِ شَيْءٌ مِنَ القُرْآن كَالبَيْتِ الخَرِبِ ((رواه الترمذي))
የሃ ከቁርኣን ዉስጥ ምንም ነገር በዉስጡ (በአዕምሮው) የሌለ ሰው ልክ እንደ ኦና (ባዶ) ቤት ነው።
{(ቲርሚዚይ ዘግቦታል።)}

          ልዩ ሰርፕራይዝ
       ለአዲስ ተመዝጋቢዎች።
ከኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ

ከዒድ በኃላ በአዲስ መልክ ለሚንጀምረው የቂራአት ፕሮግራም  አንዳንድ ማሻሻያ አድርገን አዳዲስ ተማሪዎችን እየመዘገብን እንገኛለን።
ከዚህ በኃላ ቁርኣን ላለ መቅራትና ዲናችንን ላለ መማር ምን በቂ ምክንያት ይኖረን ይሆን?  እኛ እርሶ  ባሉበት ሆኖ በስልኮ ብቻ ከኡስታዝ የሚቀሩበትን እድል አመቻችተን እየጠበቅኖት እንገኛለን።

ኢቅረእ Online መድረሳ ልዩ ከሚያደርገን 1ዱ ለእርሶ የሚመቾትን ቀንና ሰአት እራሶት መርጠው በግሎ ኡስታዝ ተመድቦሎት የሚቀሩበትና
ከ አሊፍ ጀምረው በ 5 ወር ብቻ 30 ዉንም ጁዝእ  የሚያኸትሙበት ወይም ከዚህ በፊት የቀሩ ከሆነ ተጅዊዶን እያስተካከሉ መሠረታዊ የሆኑ ኪታቦችን የሚቀሩበት በመሆኑ ነው።
ነገ ዛሬ ሳይሉ ይመዝገቡና በሚያልፈው ጥቂት ገንዘቦ በዋጋ የማይተመን የዲን እውቀት ይቅሰሙ።
የክፍያና አንዳንድ ማሻሻያ አድርገን ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋር እየጠበቅኖት እንገኛለን ።

ለመመዝገብ
1) ይንኩት   @Ahlenbik
2)           @TahirZein97

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ
+251911598081

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/onlinekuranmedresa