Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-24 07:28:00
#ጁመዓ ረመዷን ⓶  (ሁለት)
         ጁዝ ሁለት
_____
ቃሪእ:- #አቡበክር አሽ-ሻጢሪይ

#ከሱረቱል አል በቀራ 142እስከ ሱረቱል አል- በቀራ 253
     #(ከገፅ 22_42)

በዱአችሁ አስታውሱኝ
207 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 07:27:43
#ረመዷን 2

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا كانَت أوَّلُ ليلةٍ من رمَضانَ صُفِّدتِ الشَّياطينُ ومَردةُ الجِنِّ وغلِّقت أبَوابُ النّارِ فلم يُفتَحْ منها بابٌ وفُتِحت أبوابُ الجنَّةِ فلم يُغلَقْ منها بابٌ ونادى منادٍ يا باغيَ الخيرِ أقبِلْ ويا باغيَ الشَّرِّ أقصِر وللَّهِ عتقاءُ منَ النّارِ وذلِك في كلِّ ليلةٍ﴾

“የመጀመሪያው የረመዳን ሌሊት በሆነ ግዜ ጂኒና ሸይጣናት ይታሰራሉ። የጀሀነም በሮች ላይከፈቱ ይዘጋሉ። የጀነት በሮች ላይዘጉ ይከፈታሉ። ተጣሪው ይጣራል፡- መልካም ፈላጊ ሆይ ና፤ ተሰብሰብ ጠጋ በል። ሸር ፈላጊ ሆይ ተመለስ (ሸርህን አቁም) ይላል፡፡ ረመዳን እስኪያልቅ ድረስ በየቀኑ አላህ ከእሳት ነፃ የሚያወጣቸው ባሮች አሉት፡፡”

ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል።
@Muslimstudentsgroup
194 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 05:19:27 #Ramadan#RamadanReminders
271 viewsم, edited  02:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 20:13:19 *አፍጡር ላይ የሚባል*
═══════════
*ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.*

_'ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ  ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’_

*اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.*

_‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ , አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡’_
317 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 13:21:52 Muslim Students pinned an audio file
10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 13:20:01
ረመዳን 1

አላህ ሆይ

ወሩን በአማን፣ በኢማን፣ በሰላም፣ በኢስላም፣ በሙሉ ጤና፣ በመልካም ሲሳይ፣ በሽታን አስወግደህ፣ በሶላት፣ በፆም፣ ቁርአንን ለማንበብ አግዘኸን አስገባልን።

አላህ ሆይ

እኛን ለረመዳን ስጠን። ረመዳንንም ከኛ ተቀበለን። ምረኸን፣ እዝነትህን ሰጥተኸን፣ ይቅር ብለኸን የሚጠናቀቅ አድርገው!"

ኣሚን
@Muslimstudentsgroup
459 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 13:08:45
እንኳን ለ1444ኛው ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ።

አላህ ሆይ ረመዳንን በአማን እና በኢማን፣ በሰላም እና በኢስላም፣ በሶላት፣ በጾም እና ቁርኣንን በመቅራት ላይ የሚያግዘን አድርገው። አላህ ሆይ! እኛን ለረመዳን አስረክበን። ረመዳንንም ለኛ አስረክብ። ተቀባይነት ያገኘ አድርገህም ተረከበን። አንተ የዓለማት ጌታ ሆይ!»

ረመዷን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።

@Muslimstudentsgroup
413 viewsМαнι ×͜×, edited  10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 13:07:11
*ሀሙስ ረመዷን 1 #(አንድ)*
         *ቁርአን ጁዝ አንድ *
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
* ቃሪእ:- አቡበክር አሽ-#ሻጢሪይ*

_ከሱረቱል *ፋቲሐ 1* እስከ ሱረቱል አል- *በቀራ 141*_
     *#(ከገፅ 1_22)*
329 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 22:35:16 የረመዷን ስጦታ

ረመዷን ሙባረክ ያ ሙሥሊሙን ወሙሥሊማት!

በ 13 አርስት የተሰደረ መጣጥፍ በረመዷን ወር እንካችሁ ብለናል። ሊንኩን በማስፈንጠር ያግኙት!

1. ሶውም
https://t.me/Wahidcom/3136

2. የጦም ትሩፋት
https://t.me/Wahidcom/3470

3. ረመዷን
https://t.me/Wahidcom/2727

4.. የረመዷን ወር
https://t.me/Wahidcom/3107

5. የክርስትና ጦም
https://t.me/Wahidcom/3176

6. የጨረቃ አቆጣጠር
https://t.me/Wahidcom/2717

7. ጨረቃ እና ኮከብ
https://t.me/Wahidcom/2360

8. የሚታሰሩ ሰይጣናት
https://t.me/Wahidcom/2724

9. ሡሑር
https://t.me/Wahidcom/2726

10. ተራዊህ
https://t.me/Wahidcom/833

11. ኢዕቲካፍ
https://t.me/Wahidcom/2286

12. ለይለቱል ቀድር
https://t.me/Wahidcom/2289

13. መሓላ እና ማካካሻው
https://t.me/Wahidcom/2336

ሁሉም ቦታ ለሁሉም ሰው እንዲዳረስ አሰራጩ!

ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!
317 viewsFu Ne, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 22:57:34
አልሀምዱሊላህ ያረብ።

ለረጅም ወራት "ያ አላህ ለረመዷን አድርሰን" ስንል ነበር እነሆ በራሕመቱ ለረመዷን አድርሶናል አልሃምዱሊላህ ።

አሁን ዱዓችን ሊሆን የሚገባው
"ያረብ መልካም ስራዎችን ወፍቀን አግራልንም ስራችንም ተቀበለን"

በረመዷን ወር ዋና ዋና ከሚባሉ መልካም ስራዎች ውስጥ

⓵)) ፆም ዋናውና ትልቁ ነው
⓶)) ሰላት ፈርዱም ሱናውም
➂))ቁርኣን
➃))ዱዓ
➄/))ሰደቃ( ፆመኛን ማስፈጠርም ጭምር ።

እነዚህንና ሌሎችንም አላህ የሚወዳቸው ስራዎችን እናብዛ።

ዋናው ነገር ረመዷንን ማግኘቱ ሳይሆን በርሱ መጠቀሙ ነውና ።እንጠቀምበት ካለፈ በኋላ መጸጸቱ አይጠቅመንምና ከአሁኑ ከሚያዘናጉን ነገሮች እንራቅ።

አላህ ሆይ ! መጾም ላልቻሉ ቤተሠቦቻችን አንተ እዘንላቸዉ መቻሉንም ስጣቸዉ ያረብ


@Muslimstudentsgroup
350 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ