Get Mystery Box with random crypto!

#ረመዷን 2 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا كانَت أوَّلُ ليلةٍ من رم | Muslim Students

#ረመዷን 2

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا كانَت أوَّلُ ليلةٍ من رمَضانَ صُفِّدتِ الشَّياطينُ ومَردةُ الجِنِّ وغلِّقت أبَوابُ النّارِ فلم يُفتَحْ منها بابٌ وفُتِحت أبوابُ الجنَّةِ فلم يُغلَقْ منها بابٌ ونادى منادٍ يا باغيَ الخيرِ أقبِلْ ويا باغيَ الشَّرِّ أقصِر وللَّهِ عتقاءُ منَ النّارِ وذلِك في كلِّ ليلةٍ﴾

“የመጀመሪያው የረመዳን ሌሊት በሆነ ግዜ ጂኒና ሸይጣናት ይታሰራሉ። የጀሀነም በሮች ላይከፈቱ ይዘጋሉ። የጀነት በሮች ላይዘጉ ይከፈታሉ። ተጣሪው ይጣራል፡- መልካም ፈላጊ ሆይ ና፤ ተሰብሰብ ጠጋ በል። ሸር ፈላጊ ሆይ ተመለስ (ሸርህን አቁም) ይላል፡፡ ረመዳን እስኪያልቅ ድረስ በየቀኑ አላህ ከእሳት ነፃ የሚያወጣቸው ባሮች አሉት፡፡”

ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል።
@Muslimstudentsgroup