Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-03-14 14:14:38 Muslim Students pinned a photo
11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 14:12:53
((ግዜው ነው ይሉሀል))
"""""""
\\ግዜ. ምን አረገ ከፍ አለ ዝቅ አለ !!
\ወይንስ ምን አረገ ፈቀቅም አላለ !!
\\ወይ. ትንሽ አልሸሸ !!
\\ስው. በግዜ. እየኖረ. ግዜን አበላሸ!!
\\ጊዜው ነው ይሉሃል. የዘንድሮ ሰው !!
\\በጊዜ. ሳይሰራ. ስራው የጣለው. !!
""""""""""""""""" ካንተ ጋር ይበላል
""""""""""""'''ካንተ ጋር. ይጠጣል
"""""""""'''"""'ካንተ ጋር. ይስቃል
ችግር ሲያጋጥምህ ከጎንህ ይርቃል!!!
ምንድነው. ስትለው. ግዜው ነው ይልሀል!!
""""""""""" ይጠመዘዝ ቢሆን ግዜ እደስአት
""""""" ትናት ዛሬ ሁኖ ምነው. ባየሁት
በነገራችላይ. በድናችንም ምን አይነት ግዜ ነው
ብለን ግዜን መሳደብ አይፈቀድም ሁሉም

የአላህ ውሳኔ ነው ።

@Muslimstudentsgroup
545 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 14:10:23
#ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ للهِ تعالى عند كلِّ فطرٍ عُتَقاءَ من النارِ، وذلك في كلِّ ليلةٍ﴾

“አላህ በሁሉም የረመዳን (የኢፍጣር ቀን) ከእሳት ነፃ የሚላቸው አሉ። ይህም የሚሆነው በሁሉም ሌሊት ነው።”

ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1340
@Muslimstudentsgroup
512 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 22:48:56 ▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
ረመዳንን ( رمضان )
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
ከኛ ጋር ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ Like ብቻ ያድርግ በየቀኑ አጫጭር መልዕክት ይደሶታል
29 viewsΩ, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 16:58:28
ልጅ ሆኜ እያለሁ ...

ሁሉም ሰው ኸይር የሚመኝልኝ ይመስለኝ ነበር።
በአላህ የሚምል ሰው ሁሉ የሚዋሽ አይመስለኝም ነበር። 
ምድር ላይ መጥፎ የሚባል ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር።
ጓደኛ የሚከዳ አይመስለኝም ነበር።
በዕድሜ ትልቅ የሆነ ሰው ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለኝ ነበር።
ምኞት ሁሉ በቀላሉ የሚሳካ ይመስለኝ ነበር

@Muslimstudentsgroup
468 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 18:18:17 @andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
  @andnetachn_ledinachn
    @andnetachn_ledinachn
      @andnetachn_ledinachn
        @andnetachn_ledinachn
          @andnetachn_ledinachn
            @andnetachn_ledinachn
              @andnetachn_ledinachn
                @andnetachn_ledinachn
                 @andnetachn_ledinachn            
            @andnetachn_ledinachn
          @andnetachn_ledinachn
        @andnetachn_ledinachn
      @andnetachn_ledinachn
    @andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
  @andnetachn_ledinachn
    @andnetachn_ledinachn
      @andnetachn_ledinachn
        @andnetachn_ledinachn
      @andnetachn_ledinachn
    @andnetachn_ledinachn
  @andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
   @andnetachn_ledinachn
     @andnetachn_ledinachn
       @andnetachn_ledinachn
         @andnetachn_ledinachn
           @andnetachn_ledinachn
              @andnetachn_ledinachn
                @andnetachn_ledinachn
               @andnetachn_ledinachn
              @andnetachn_ledinachn
             @andnetachn_ledinachn
            @andnetachn_ledinachn
          @andnetachn_ledinachn
        @andnetachn_ledinachn
       @andnetachn_ledinachn
     @andnetachn_ledinachn
   @andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
      አንድነታችን ለዲናችን
ሙስሊም መሆን መታደል ነው!
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
397 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 16:23:11
ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صامَ رَمَضانَ إيمانًا واحْتِسابًا غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ، ومَن قامَ لَيْلَةَ القَدْرِ إيمانًا واحْتِسابًا غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ.﴾

“የረመዷንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የቆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል። የለይለተል ቀድርን በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ የቆመ ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።”

ቡኻሪ (2014) ሙስሊም (760) ዘግበውታል

@Muslimstudentsgroup
446 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 16:21:02
የሻዕባን  ወር  ግማሽ ከሆነ ቡኋላ መፆም የሚከለክል ከነብዩ ተገኝቷልን??

መልስ

አዎ ሀድስ አለ

የሻዕባር ወር ከተጋመሰ ቡኋላ አትፁሙ የሚል ሀድስ አለ

የሚደነገገዉ የሻዕባን ወር የመጀመሪያው ቀናቶች ነዉ
የሻዕባን ወር የመጀመሪያው አካቢቢ ከፆመ  የሻዕባን ወር  ግማሹ። ቢያልፍ መፆም ይችላል

የሻዕባን ወር ከተጋመሰ ቡኋላ  መፆም የጀመረ ይሄ የተከለከለዉ ነዉ

የሻዕባን ወር ግማሽ ከመሆኑ በፊት ፆም ከጀመረ በዚያዉ ከቀጠለ በዚህ ችግር የለዉም

ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሻዕባን ወር አብዘሀኛዉን ቀን የፆሙ ነበር

@Muslimstudentsgroup
423 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 23:43:42 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እስቲ አሁን ሁላችንም እዚህ ግሩፕ ላይ ያለንን ሁሉ ሰው አድ እናድርግ ወደ ኸይር እንጣራ አንድነታችንን እናሳይ አላማችን ሁሉንም የሙስሊሙ ኡማ በተውሂድ አንድ ማድረግ ነው። ኡማውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ለማምጣት ሁላችንም እንተባበር ኢንሻ አላህ ።

የአላህ መልክተኛ ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፡- “ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፡ የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል”

(ሙስሊም ዘግበውታል)

ማሻ አላህ

أُولَٰئِكَ يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَهُمْ لَهَا سَابِقُونَ

እነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ {ሙዕሚኑን ፤ 61 }

ሁላቹም አድ አድርጉ ሀባይቢ

ይፋዊ ግሩፓችን ላይ አድ አድርጉ
t.me/andnetachn_ledinachn_group
t.me/andnetachn_ledinachn_group
625 viewsМαнι ×͜×, 20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 21:08:20
ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿قال اللهُ عزَّ وجلَّ كلُّ عملِ ابنِ آدمَ له إلا الصيامُ الصيامُ لي وأنا أجْزِي بِهِ﴾

“አላህ እንዲህ ይላል፦ የአደም ልጅ ሥራው ሁሉ ለራሱ ነው። ፆም ብቻ ሲቀር። ፆም የኔ ነው። ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።”

ቡኻሪ (1904) ሙስሊም (1151) ዘግበውታል
767 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ