Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-03-10 11:52:21 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን
ዛሬ ጁምአ አይደል በአንድታችን ለዲናችን እናሳይ ሁላችንም እዚህ ግሩፕ ላይ ያለንን ሁሉ ሰው አድ እናድርግ ወደ ኸይር እንጣራ አላማችን ሁሉንም የሙስሊሙ ኡማ በተውሂድ አንድ ማድረግ ነው። ኡማውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ለማምጣት ሁላችንም እንተባበር ኢንሻ አላህ።

ይፋዊ ግሩፓችን ላይ አድ አድርጉ
t.me/andnetachn_ledinachn_group
t.me/andnetachn_ledinachn_group
248 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 22:32:34 በአላህ ስም

* 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው*

① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን

* 4 ነገሮችን ቀንስ*

① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን

* 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው*

① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ

* 4 ሰዎችን ቅረባቸው*

① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን

* 4 ሰዎችን ራቃቸው*

① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን

* 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው

① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን

* 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው*

① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን

* በ4ቱ ተዋብባቸው*

① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት

* ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ

① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት

*2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?*

= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡

3, ጤና ትፈልጋለህ ?

_ = ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_

_4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_

_እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_

_5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_

_ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_

_6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_

_ = "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_

_7, በረካ ትፈልጋለህ ?_

_ = በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_

_8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?

_ = ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_

_9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_

_ =አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር እናድረግው
@Muslimstudentsgroup
591 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 22:22:23
ነገ ቅዳሜ ጠዋት በደሴ ከተማ…

በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የረመዷን አቀባበል የዳዕዋ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ይደረጋል። እዛው እንገናኝ…

አዛጋጅ: - የወሎ ሙስሊሞች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
522 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 22:22:23
482 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 22:22:22
458 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 20:47:58
ኩኑዝ
የማንነት እነፃ

እሁድ የካቲት 26
ጠዋት 3:30

ሁዘይፋ መስጂድ
ቀራኒዮ
617 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 20:46:07 نصيحة للمقبلين على الزواج
الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
588 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 17:53:59
ቁርኣንን መቅራትና ማዳመጥ ፡ ወደ አላህ ከሚያቀራርቡ ታላላቅ የመልካም ስራ አይነቶች ናቸው ።
ኢብኑ ረጀብ
@Muslimstudentsgroup
398 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:21:12
95 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:19:51 የእኔ ፎቶ ጉዳይ
116 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ