Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-21 22:33:43
ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ሰፍ ላይ የሚታይ ክፍተት በዋነኝነት በተራዊህ ሰላቶች ላይ የሚታይ ችግር…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَتُسَوُّنَّ صُفُوفَكُمْ، أَوْ لَيُخالِفَنَّ اللَّهُ بيْنَ وُجُوهِكُمْ.﴾

“ሶፋቻሁን አስተካክሉ አለበለዚያ አላህ በፊቶቻችሁ መካከል ይለያያችኋል።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 717
@Muslimstudentsgroup
373 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 22:33:42 #የሰላምታ_ትሩፋትና #ሰላምታን_ማብዛት_ስለመታዘዙ  
#ክፍል_2

አላህ እንዲህ ብሏል፦
“በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ይበልጥ ባማረ (ሰላምታ) አክብሩ፤ ወይም (እርሷኑ) መልሷት፡፡” (አን ኒሳእ፡ 86)

#ሐዲሥ 131 / 846

አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ አደምን በፈጠረ ጊዜ ‘ለነዚያ _ለተቀመጡት መላእክት_ ሰላምታ አቅርብላቸው። ምላሻቸውንም በጥሞና ስማ። ያንተና የዝሪያዎችህ ሰላምታ ነውና’ አለው። ‘አስሰላሙ ዐለይኩም’ አላቸው። ‘አስሰላሙ ዐለይከ ወረሐመቱላሂ’ በማለት <<ወረሕመቱላህ>> የሚል አክለው መለሱለት፡፡” (ቡኻሪና ሙስሊም)

  ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች

1/ “አስሰላሙ ዐለይኩም” የሚለው ቃል ኢስላማዊ የሰላምታ አቀራረብ ስልት ነው። አላህ ይህን ቃል አደምን ከፈጠረበት ዕለት አንስቶ ለባሮቹ ሰላምታ አድርጎታል።
2/ ሰላምታ ሲመልሱ በርከት አድርጎ መመለስ በላጭ መሆኑን ሐዲሡ ያሳያል። “አስሰላሙ ዐለይኩም” ላለ “ወዐለይኩሙ ሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ” በማለት ማከል በላጭ ነው።
354 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 19:54:57
ሰበር መረጃ
...
የረመዷን ወር ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ምክንያት ፆሙ በአሏህ (ሱ.ወ) ፍቃድ ሀሙስ የሚጀምር ይሆናል።
...
ሀሩን ሚዲያ
@Muslimstudentsgroup
696 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 19:54:51
ፆም ጋሻ ነው ከእሳት መጠበቂያ ምሽግ ነው፡፡
ቃለ ረሱል {ﷺ}

ሶላት የማይሰግድ ሰው ፆሙ ተቀባይነት የለውም።
@Muslimstudentsgroup
674 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 19:54:50 ኑሮህን ከሀብታሞች ጋር ከማወዳደርህ በፊት > ኢባዳህን አላህን
ከሚፈሩ ሰዎች ጋር አወዳድር ፣
- ዱኒያ አላቂ ናት
- አኼራ ግን ዘላቂ ናት !"

@Muslimstudentsgroup
594 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 19:21:53 #Ramadan#Ramadanchecklist
734 viewsم, edited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 07:35:21
​​ዛሬ የረመዳን ጨረቃ እየተጠበቀ ነው ከታየ ነገ ረመዳን ይገባል ማታ ተራዊህ እንሰግዳለን። ካልታየ ሐሙስ አንድ ብለን እንጀምራለን ።
​​
ስለዝህ ስለጨረቃ በፊጥነት መረጃ ማግኘት ከፈለጋችሁ ከስር #Join ብለው ይቀላቀሉን

https://t.me/emantubeofficial
https://t.me/emantubeofficial
415 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 19:59:04
"ከእለታት አንዲት ቀን ትመጣለች ያህቺ ቀን ደግሞ ዱኒያን ምንሰናበትባት ወደ እውነተኛው ሀገራችን ምንሸጋገርባት ቀን ነች"! (አዎ እንሞታለን)!


   እንዴት በውሸት ሀገር ተታለን እውነተኛው ሀገራችንን ችላ እንላለን ግን??


እስከመቼ በገፍላ ሂጃብ ታጥረን እንኖራለን?
  አላህ ሆይ እዝነትህን እንከጀላለን፣ቅጣትህንም እንፈራለን እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳአንተ እዝነት ያማረ መመለስን ወደ አንተ መልሰን ከአንተ ሚያርቁ ነገሮችን አርቅልን አንተን ለማመፅ ደካሞች አድርገን ትክክለኛ የሆነ ፍርሃትን ምንፈራህ አድርገን
173 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 17:15:28
ዉድድሩ በአሪፍ እልህ አስጨራሽ ሁኔታ እየሄደ ነው እርሶስ ለከዋል ከላኩ አሁኑኑ ፈጥነው ይላኩ እራስንም መፈተሽ እንደውድድር ነውና በርቱልን ሁቦቼ ያማለት ሴቶች ወንድሞቻቹን በማጋበዝ በርቱ አሸናፊን የምናሳውቅበት ቀን እየደረሰ ነው ተወዳዳሪዎች Like & Share ማስደረጋቹን እንዳትረሱ ዋጋ ይኖረዋል።
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
ልብ በሉ ለወንዶች ብቻ ነው ውድድሩ
ለመወዳደር በዚህ ያናግሩን
@mahiro_fkr
@Alhamdulilah25
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
◆◈  ᴊᴏɪɴ & Sʜᴀʀᴇ   ◈◆
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
238 viewsМαнι ×͜×, 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 15:37:48
ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللهَ ومَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ على المُتَسَحِّرِينَ﴾

“አላህና መላአክቶች ስሁርን በሚገቡበት ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።”

ሰሂህ አተርጊብ: 1066

አላህ ሰለዋት ያወርዳል ሲባል የሚፈለገው፦ ለባሮቹ ምህረትን ያደርጋል ማለት ነው።

መላእክቶች ሰለዋት ያወረዳሉ ሲባል ደግሞ የሚፈለገው፦ ለባሮች ዱዓና ምህረትን ከአላህ ይጠይቃሉ ማለት ነው።

@Muslimstudentsgroup
352 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ