Get Mystery Box with random crypto!

'ከእለታት አንዲት ቀን ትመጣለች ያህቺ ቀን ደግሞ ዱኒያን ምንሰናበትባት ወደ እውነተኛው ሀገራችን | Muslim Students

"ከእለታት አንዲት ቀን ትመጣለች ያህቺ ቀን ደግሞ ዱኒያን ምንሰናበትባት ወደ እውነተኛው ሀገራችን ምንሸጋገርባት ቀን ነች"! (አዎ እንሞታለን)!


   እንዴት በውሸት ሀገር ተታለን እውነተኛው ሀገራችንን ችላ እንላለን ግን??


እስከመቼ በገፍላ ሂጃብ ታጥረን እንኖራለን?
  አላህ ሆይ እዝነትህን እንከጀላለን፣ቅጣትህንም እንፈራለን እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳአንተ እዝነት ያማረ መመለስን ወደ አንተ መልሰን ከአንተ ሚያርቁ ነገሮችን አርቅልን አንተን ለማመፅ ደካሞች አድርገን ትክክለኛ የሆነ ፍርሃትን ምንፈራህ አድርገን