Get Mystery Box with random crypto!

ረመዳን ነክ ጉዳዩች ሰፍ ላይ የሚታይ ክፍተት በዋነኝነት በተራዊህ ሰላቶች ላይ የሚታይ ችግር… | Muslim Students

ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ሰፍ ላይ የሚታይ ክፍተት በዋነኝነት በተራዊህ ሰላቶች ላይ የሚታይ ችግር…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَتُسَوُّنَّ صُفُوفَكُمْ، أَوْ لَيُخالِفَنَّ اللَّهُ بيْنَ وُجُوهِكُمْ.﴾

“ሶፋቻሁን አስተካክሉ አለበለዚያ አላህ በፊቶቻችሁ መካከል ይለያያችኋል።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 717
@Muslimstudentsgroup