Get Mystery Box with random crypto!

ረመዳን ነክ ጉዳዩች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللهَ ومَلائِكَتَهُ | Muslim Students

ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللهَ ومَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ على المُتَسَحِّرِينَ﴾

“አላህና መላአክቶች ስሁርን በሚገቡበት ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።”

ሰሂህ አተርጊብ: 1066

አላህ ሰለዋት ያወርዳል ሲባል የሚፈለገው፦ ለባሮቹ ምህረትን ያደርጋል ማለት ነው።

መላእክቶች ሰለዋት ያወረዳሉ ሲባል ደግሞ የሚፈለገው፦ ለባሮች ዱዓና ምህረትን ከአላህ ይጠይቃሉ ማለት ነው።

@Muslimstudentsgroup