ልጅ ሆኜ እያለሁ ... ሁሉም ሰው ኸይር የሚመኝልኝ ይመስለኝ ነበር። በአላህ የሚምል ሰው ሁሉ የሚዋሽ አይመስለኝም ነበር። ምድር ላይ መጥፎ የሚባል ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር። ጓደኛ የሚከዳ አይመስለኝም ነበር። በዕድሜ ትልቅ የሆነ ሰው ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለኝ ነበር። ምኞት ሁሉ በቀላሉ የሚሳካ ይመስለኝ ነበር። @Muslimstudentsgroup 468 views 𝙯𝚞𝚣𝚞 ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited 13:58