Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ1444ኛው ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ። አላህ ሆይ ረመዳንን በአማን እና | Muslim Students

እንኳን ለ1444ኛው ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ።

አላህ ሆይ ረመዳንን በአማን እና በኢማን፣ በሰላም እና በኢስላም፣ በሶላት፣ በጾም እና ቁርኣንን በመቅራት ላይ የሚያግዘን አድርገው። አላህ ሆይ! እኛን ለረመዳን አስረክበን። ረመዳንንም ለኛ አስረክብ። ተቀባይነት ያገኘ አድርገህም ተረከበን። አንተ የዓለማት ጌታ ሆይ!»

ረመዷን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።

@Muslimstudentsgroup