Get Mystery Box with random crypto!

ረመዳን 1 አላህ ሆይ ወሩን በአማን፣ በኢማን፣ በሰላም፣ በኢስላም፣ በሙሉ ጤና፣ በመልካም ሲሳ | Muslim Students

ረመዳን 1

አላህ ሆይ

ወሩን በአማን፣ በኢማን፣ በሰላም፣ በኢስላም፣ በሙሉ ጤና፣ በመልካም ሲሳይ፣ በሽታን አስወግደህ፣ በሶላት፣ በፆም፣ ቁርአንን ለማንበብ አግዘኸን አስገባልን።

አላህ ሆይ

እኛን ለረመዳን ስጠን። ረመዳንንም ከኛ ተቀበለን። ምረኸን፣ እዝነትህን ሰጥተኸን፣ ይቅር ብለኸን የሚጠናቀቅ አድርገው!"

ኣሚን
@Muslimstudentsgroup