Get Mystery Box with random crypto!

*አፍጡር ላይ የሚባል* ═══════════ *ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْع | Muslim Students

*አፍጡር ላይ የሚባል*
═══════════
*ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.*

_'ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ  ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’_

*اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.*

_‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ , አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡’_