Get Mystery Box with random crypto!

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካቱ የጀመዓ እንዴት ናቹልኝ ፆም እንዴት ነው አልሃምዱሊላህ እኔ | Muslim Students

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካቱ የጀመዓ እንዴት ናቹልኝ ፆም እንዴት ነው አልሃምዱሊላህ እኔጋ ደስ ይላል።
እንደሚታወቀው ከሰሞኑ በአሰላ ከተማ የሚገኘው ታላቁ መስጂደ አል-ኑር ጂ-ፕላስ ቱ የሆነ አዲስ መስጂድ ለመስራት የገቢ ማሰባሰቢያ እያደረገ ነው እና እህቴ ወንድሜ እኛም ለዚህ መስጊድ ብለን በቴሌግራም እና ፌስቡክ ላይ የገቢ ማሰባሰቢያ ጀምረናል በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ4300 ብር በላይ በቴሌግራምና ፌስቡክ ብቻ አሰባስበናል አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃቹ ለአላህ ብላቹ የላካቹልንን እኛም በአማና የረመዳን የመጨረሻው ጁምዓ ቀን የምናስረክብ ይሆናል እንዲሁም ዱዓ እናስደርጋላቹዋለን ኢንሻ አላህ።
እና አሁንም ድረስ በዚህ በዚህ በማይቋረጥ ሰደቃ ላይ ያልተሳተፋቹ እንዲሁም ከፊም በፊት የተሳተፋቹ በመላው አለም ይሄንን መልዕክት የምታነቡ እህት ወንድሞች ከ50-100,000ብር ከዛም በላይ በመላክ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ አንዲሆኑ በአላህ ስም እጠይቃለው።

የአላህን ውዴታ ፍለጋ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ተመሳሳይ ቤት ይገነባለታል፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡)

ለአላህ ብላቹ ነይቱ ኢንሻ አላህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ እኛን ማግኘት የምትፈልጉ
+251934326755
+251963950534