Get Mystery Box with random crypto!

በአሏህ  የከበረ   አንድም   ሊያደኸየው አይችልም   ፤  በአሏህ የጠነከረ አንድም  የሚያደክመው | Muslim Students

በአሏህ  የከበረ   አንድም   ሊያደኸየው አይችልም   ፤  በአሏህ የጠነከረ አንድም  የሚያደክመው የለም   !!  አሏህ  ዘንድ  ተቀባይነት  ያገኘ  አንድም  የሚጥለው የለም  ።  አሏህ  ጋር  የሚደረግ  ጦርነት   ሁሉ  ለኪሳራ  ይዳርጋል  ።    ከአሏህ ጋር  ሁን  ፤  አሏህ  ከአንተ ጋር ይሆናል 
@Muslimstudentsgroup