Get Mystery Box with random crypto!

መርከቧን ማፍረስ የደግነት ቁንጮ ሲሆን ልጁን መግደል የምሕረት ቁንጮ ነው ፤ የሙት ልጆችን ሀብት | Muslim Students



መርከቧን ማፍረስ የደግነት ቁንጮ ሲሆን ልጁን መግደል የምሕረት ቁንጮ ነው ፤ የሙት ልጆችን ሀብት ማሰር የታማኝነት ቁንጮ ነው !!

وَكَيْفَ تَصْبِرُ عَلَىٰ مَا لَمْ تُحِطْ بِهِ خُبْرًا

«በዕውቀትም በእርሱ ባላዳረስከው ነገር ላይ እንዴት ትታገሳለህ»
【 አል_ከህፍ ⑥⑧】

በማትረዱት ነገር ላይ ታገሱ !!
@Muslimstudentsgroup