Get Mystery Box with random crypto!

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ ኢቅረእ ONLINE የቁርኣን መድረሳ ሲሆን።እርሶ በቤቶ በቢሮዎ የትም | Muslim Students

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ

ኢቅረእ ONLINE የቁርኣን መድረሳ ሲሆን።እርሶ በቤቶ በቢሮዎ የትም ቦታ ባሉበት ሆኖ የሚመቾትን ቀንና ጊዜ ብቻ መርጦ ከትልልቅና ብዙ ልምድ ካላቸው ኡስታዞች እድሜና ርቀት ሳይገድቦ ቁርኣን እና መሠረታዊ የዲን እውቀት እንድሁም የዓረቢኛ ቋንቋ  የሚማሩበት የ Online መድረሳ ነው።
ልብ በሉ ከዚህ በፊት ምንም ያልቀሩ እንኳ ቢሆኑ በ 5 ወር ብቻ 30 ዉንም ጁዝ በተጅዊድ እናስኸትሞታለን።

ሁሌም ምዝገባ አለ  
ሁሌም ት/ት አለ


ይፍጠኑ ይመዝገቡ
ለመመዝገብ

  @Ahlenbik
@TahirZein97

ለመደወል
+251911598081

ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ በስልኮ ዉስጥ ያሉ ሙስሊሞችንም ወደ ግሩፑ አድ በማድረግ ተባበሩን  በየ  ግሩፑም ሼር ያርጉ የአጅሩ ተካፋይ ይሆናሉ።ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ
add

https://t.me/onlinekuranmedresa