Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ | Muslim Students

አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።
@Muslimstudentsgroup