Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 ኢትዮ Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የሰርጥ አድራሻ: @ethiostudents
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.46K
የሰርጥ መግለጫ

Our Bot :
@EthioExamBot
Contact : @ethioexamsupport
Or
@Etssupport

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-07-19 08:31:04
ውድ ደንበኞቻችን

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1 ጂቢ ዳታ፣ 25 ደቂቃ ጥሪ እና 50 መዕክት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ማበርከታችንን በደስታ እንገልጻለን!

#አብሮነት በላቀ አገልግሎት
#ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
7.2K viewsedited  05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 19:17:26
#ETHIOPIA

ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ችሏል።

ቴሌግራም፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ መሰል ማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል።

ዛሬ ከሰዓታት በፊት ግን እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN እየሰሩ እንደሚገኙ እና ገደቡም መነሳቱን ማረጋገጥ ችለናል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
8.8K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 07:41:06
በአሜሪካ አላባማ በፍጥነት ከሚጓዝ ጀልባ ላይ ወደ ወቅያኖስ መዝለልን በሚያሳይ " የቲክቶክ ቻሌንጅ " አራት ሰዎች ወደ ውሃው ሲዘሉ አንገታቸው ተቀጭቶ መሞታቸውን ኒወዮርክ ፖስት ዘግቧል።

አንደኛው ሞች ሚስቱ እና ልጆቹ በቀጥታ በቲክቶክ እያዩት ነው የሞተው።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
12.6K viewsedited  04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 06:48:57
የ #Remedial ተማሪዎች የትምህርት ሚኒስቴርን ድንገተኛ ውሳኔ በፅኑ ተቃወሙ

የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የአቅም ማሻሻያ ትምህርታቸውን ተከታትለው በትላንትናው ዕለት የማጠቃለያ ፈተና የጀመሩ ተማሪዎች ቀሪዎቹን ፈተናዎች በቀጣይ ዓመት ይፈተናሉ የሚለውን የትምህርት ሚኒስቴር ድንገተኛ ውሳኔ  በተለያዩ ቦታዎች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ውሳኔውን ተቃውመዋል።

ተማሪዎቹ በዚህ ኑሮ ውድነት ገንዘባችንን ለወራት ከፍለን በተጨማሪም የተለያዩ ጥቃቅን የማይባሉ ወጪዎችን አውጥተን፣ ብዙ ደክመን፣ ጥረን ፍፃሜው ላይ ስንደርስ በትምህርት ሚኒስቴር የፈተና አሰጣጥ ድክመት ልፋታችን መና መቅረት የለበትም ያሉ ሲሆን በዛሬው ድንገተኛ ውሳኔ ምክንያት በሚቀጥለው ዓመት ማለትም ከወራት በኋላ መፈተናቸው በፈተናው ውጤት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድርባቸው በመግለፅ ውሳኔውን እንደማይቀበሉት ገልፀዋል።

ፈተናውን አሁን ካልተቻለም ደግሞ የተማሪዎች ለፈተናው ያደረጉት ዝግጅት ብዙ ሳይጠፋባቸው በአጭር ቀናት ውስጥ ይሰጥ ዘንድ ተማሪዎች እና የተማሪዎቹ ወላጆች ጠይቀዋል።

ይህንን ድንገተኛ ውሳኔ ተማሪዎች፣የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት እንዲሁም የማሪዎቹ ወላጆች በፅኑ ተቃውመውታል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
17.6K views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 20:23:26
የዛሬ ሀምሳ አመት ቻይና አስር ሚልየን ሴቶች የአሜሪካን ህዝብ እንዲበዛ ልስጥ ብላ ነበር ። ተቀባይነት ባታገኝም

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.8K viewsedited  17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 11:48:24
ትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ (ሬሜዲያል) ፈተና አሰጣጥን በተመለከ ትላንት ሰኞ ምሽት ከፕሬዚደንቶችና የተቋማት ሃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኃላ ከፈተናው ጋር በተያያዘ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከተው አካል ለማወቅ ችሏል።

በዚሁ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥ በሚከተለው መልኩ እንዲከናወን ተወስኗል።

- በ26/10/2015 የተሰጡት የሬሜዲያል ፕርግራም ፈተናዎች #ተሰርዘው ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ እንዲደረግ ተወስኗል።

- ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት የታቀደው ተሻሽሎ በተለይም ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ #ካምፓስ ያላቸውን #የግል_ከፍተኛ_ትምህርት ተቋማት ፈተና  ወደ ፊት ቀርቦ በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም  እንዲሰጥ እንዲደረግ ተወስኗል።

- በመንግስት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑትን ተማሪዎች ፈተና መስጠቱን ወደ መስከረም ወር ማስተላለፉ በተማሪዎችና በተቋማት ላይ የሚያሳድረውን ጫና ከግምት በማስገባት የተዘጋጁትን ፈተናዎች በመለወጥ ፈተናዎች ኢንክሪፕትድ ሆነው ለዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቶች ደርሰው እንዲባዙና ሁሉም ፈተናዎች በተመሳሳይ ጊዜ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እንዲሰጡ እንዲደረግ።

- የፈተና ጥያቄዎች ለዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቶች ከመድሳቸው በፊት ተማሪዎች #ከቀኑ_6 ሰዓት ላይ ተፈትሸው ወደ መፈተኛ አዳራሽ ገብተው ፈተናውን እንዲጠባበቁ በማድረግ እንዲፈፀም ውሳኔ ተላልፏል።

ተቋማት ከትምህርት ሚኒስቴር በተላከላቸው ውሳኔ መሰረት ተማሪዎቻቸው #ከቀኑ_6 ሰዓት ተፈትሸው ወደመፈተኛ ክፍል ገብተው ፈተናውን እንዲጠባበቁ መልዕክት እያስተላለፉ እንደሚገኙ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከየተቋማቱ የደረሰው መልዕክት ያስረዳል።
783 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 11:24:12
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል፡፡

በ2014 ዓ.ም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የነበሩና በተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የማጠናከሪያ ትምህርት ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች የሪሚዲያል ፈተና ከዛሬ ሰኔ 26/2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ይሰጣል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ለሚሰጡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የላከው የጊዜ ሰሌዳ እንደሚያሳየው ፈተናው ዛሬ ሰኔ 26/2015 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 መሰጠት ይጀምራል፡፡

የፈተና የፍተሻና የክፍል ቅድመ ዝግጅት በየዕለቱ ከቀኑ 8:00 የሚጀምር ሲሆን ፈተናው ደግሞ ከቀኑ 9:00 መሰጠት ይጀምራል። (የፈተናው መርሃ ግብር ከላይ ተያይዟል፡፡)

ተፈታኝ ተማሪዎች ለፍተሻ እና የክፍል ቅድመ ዝግጅት ሥራ 8:00 ላይ በመፈተኛ ክፍላቸው  በር ላይ እንዲገኙ ተብሏል፡፡

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
5.0K views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 06:38:44
#Reminder

የስምንተኛ ክፍል ፈተና ለሁለት ቀናት ሰኔ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በመላ አገሪቱ በከተማ እና በክልል ደረጃ ይሰጣል።

ፈተናዎቹ ሙሉ ቀን (ጠዋት እና ከሰዓት) እንደሚሰጡ ተገልጿል።

ተፈታኞች እርሳስ፣ ላጲስ እና ማስመሪያ ብቻ ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መሔድ እንደሚችሉ ተመላክቷል።

ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌት፣ ጆሮ ማዳመጫ፣ ዲጂታል ሰዓት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ይዞ በፈተና ማዕከላት መገኘት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
6.2K views03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 19:59:48
ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ሀትሪክ ሰርቷል....

ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ጨዋታ በ7 ግቦች ላይ ተሳትፎ አድርገዋል።

3 ጎሎችን አስቆጥረው 4 ግብ የሆኑ ኳሶችን አቀብለዋል።

ከሁሉም በላይ ለእግር ኳሱ እጅግ ቅርብ የሆኑና የሜዳ ላይ ክህሎታቸውም  አስደናቂ ነው።[Netsanet Chanalew)

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
8.3K viewsedited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 16:42:47
እንዲህ አይነት እብደትም አለ! !!
እስከመጨረሻው እዩት


ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
12.2K viewsedited  13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ