Get Mystery Box with random crypto!

#ትዝብት_ከ_ቲክቶከር ለ2 አራት ምግብ በልተው ሂሳብ ሲባሉ የለንም ሰሃን እንጠብ አሉ። | 🇪🇹 ኢትዮ Students

#ትዝብት_ከ_ቲክቶከር

ለ2 አራት ምግብ በልተው ሂሳብ ሲባሉ የለንም ሰሃን እንጠብ አሉ። አይቻልም ደውላችሁም ቢሆን አስመጡ ተባሉ ። ቲክቶከሮች ነን በልቶ ያለመክፈል ቪዲዮ እየሰራን ነው ብለው የቆዩ ቪዲዮዎቻቸውን አሳዩ። ለሬስቶራንቱም ማስታወቂያ ነው ብለው ሰከሱ ። ባለቤቱና ጥበቃዎች ጓዳ አስገብተው መከሯቸው። ሰሃኑንም አጠቡ። ለማስታዎሻ ይህንን ፎቶ አነሷቸው ። ችግሮችን በመመካከር መፍታት ይቻላል።

#huleadismedia

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENST