Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ሀትሪክ ሰርቷል.... ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኢቢሲ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ሀትሪክ ሰርቷል....

ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ጨዋታ በ7 ግቦች ላይ ተሳትፎ አድርገዋል።

3 ጎሎችን አስቆጥረው 4 ግብ የሆኑ ኳሶችን አቀብለዋል።

ከሁሉም በላይ ለእግር ኳሱ እጅግ ቅርብ የሆኑና የሜዳ ላይ ክህሎታቸውም  አስደናቂ ነው።[Netsanet Chanalew)

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS