Get Mystery Box with random crypto!

#Reminder የስምንተኛ ክፍል ፈተና ለሁለት ቀናት ሰኔ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በመላ አገ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

#Reminder

የስምንተኛ ክፍል ፈተና ለሁለት ቀናት ሰኔ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በመላ አገሪቱ በከተማ እና በክልል ደረጃ ይሰጣል።

ፈተናዎቹ ሙሉ ቀን (ጠዋት እና ከሰዓት) እንደሚሰጡ ተገልጿል።

ተፈታኞች እርሳስ፣ ላጲስ እና ማስመሪያ ብቻ ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መሔድ እንደሚችሉ ተመላክቷል።

ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌት፣ ጆሮ ማዳመጫ፣ ዲጂታል ሰዓት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ይዞ በፈተና ማዕከላት መገኘት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS