Get Mystery Box with random crypto!

#ETHIOPIA ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን | 🇪🇹 ኢትዮ Students

#ETHIOPIA

ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ችሏል።

ቴሌግራም፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ መሰል ማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል።

ዛሬ ከሰዓታት በፊት ግን እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN እየሰሩ እንደሚገኙ እና ገደቡም መነሳቱን ማረጋገጥ ችለናል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS