Get Mystery Box with random crypto!

በአሜሪካ አላባማ በፍጥነት ከሚጓዝ ጀልባ ላይ ወደ ወቅያኖስ መዝለልን በሚያሳይ ' የቲክቶክ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

በአሜሪካ አላባማ በፍጥነት ከሚጓዝ ጀልባ ላይ ወደ ወቅያኖስ መዝለልን በሚያሳይ " የቲክቶክ ቻሌንጅ " አራት ሰዎች ወደ ውሃው ሲዘሉ አንገታቸው ተቀጭቶ መሞታቸውን ኒወዮርክ ፖስት ዘግቧል።

አንደኛው ሞች ሚስቱ እና ልጆቹ በቀጥታ በቲክቶክ እያዩት ነው የሞተው።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS