Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 ኢትዮ Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የሰርጥ አድራሻ: @ethiostudents
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.46K
የሰርጥ መግለጫ

Our Bot :
@EthioExamBot
Contact : @ethioexamsupport
Or
@Etssupport

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-04-07 19:12:01
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ስርቆትን ለመከላከል ፈተና በኦንላይን የማስፈተን ፤ ይህ ባይሆን እንኳን ተማሪዎችን ወደ ማዕከል ዩኒቨርሲቲዎች በማስመጣት ፈተና ለመስጠት እያሰበ ነው።

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ለህ/ተ/ም/ቤት በሰጡት ማብራሪያ ባለፈው ዓመት ተጀምሮ የነበረውን የ12ኛ ክፍል ፈተናን በታብሌት ለመስጠት የተጀመረውን ስራ በከፍተኛ ደረጃ እየገፋንበት ነው ብለዋል።

ሂደቱ አሁን ላይ በአቅም ጉዳይ መቆሙን የገለፁት ሚኒስትሩ " ሁሉንም ሂደት ከጨረስን በኃላ ይሄ የሚጠይቀውን ወደ 1 ሚሊዮን ታብሌት ሃገር ውስጥ ለማስገባት ወደ 460 ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል፤ ይሄን ከቻይና መንግስት ጋር በሚደረግ ንግግር በእርዳታ ሊመጣ የሚችልበትን መንገድ በብዙ መንገድ ጠ/ሚኒስትሩም ገብተውበት እየገፋን ነው " ብለዋል።

" እሱ እንኳን ቢያቅተን በዚህ ዓመት የምንችለውን ሁሉ ሞክረን የምንወስደው እርምጃ ግን አንዱ በየትምህርት ቤቶቹ ፈተናን መፈት ትተን የሚያስወጣንን ወጪ አውጥተን ተማሪዎቹን ከየትምህርት ቤታቸው አምጥተን በየዩኒቨርሲቲ ማዕከላት ውስጥ ፈተናዎቹን እንዲወስዱ ማድረግ ነው ፤ ይሄን ነው አንዱ ልንሄድበት እያሰብን ያለነው " ብለዋል።

ሚኒስትሩ በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ የፈተና ስርቆት መቆም አለበት ያሉ ሲሆን " ስርቆት መቆም ያለበት ሰነፍ ተማሪን እና ጎበዝ ተማሪን ለመለየት ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የሞራል መሰረታችንን እየበላው በመሆኑ ነው " ሲሉ ገልፀዋል።

አክለውም ፤ በቀጣይ አመት የሚጀመረው የመውጫ ፈተና የተገባበት አንድ ተማሪ ከታችን ያለውን አጭበርብሮ አልፎ ቢመጣ ኮሌጅም ከገባ በኃላ እንደገና ፈተና እንደሚጠብቀው አውቆ ቢያንስ ኮሌጅ ከገባ በኃላ በደንብ ተምሮ እንዲያውቅ ነው ብለዋል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
37.4K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 07:05:10
በያንዳንዱ #Subject ያስመዘገባችሁትን #ደረጃ ማየት ትፈልጋላችሁ

ለመሆኑ የSubject ደረጃ ምንድነው?
***

የSubject ደረጃ በእያንዳንዱ የትምህርት አይነት ያስመዘገባችሁት ደረጃ ሲሆን :
ከኢትዮጵያ ስንተኛ እንደሆናችሁ የምታውቁበት እንዲሁም
ከትምህርት ቤታችሁ በያንዳንዱ የSubject አይነት ስንተኛ እንደሆናችሁ
የምታውቁበይ #Feature ይሆናል።

የSubject ደረጃዎን ለማየት መጀመሪያ ፥

ወደ @ethioexambot በመሄድ

በመጀመሪያ "Admission Number" ያስገቡ
በመቀጠል "My Ranks" ወይም "የእኔ ደረጃዎች" የሚለውን ከመረጡ በኃላ፣
ከሚመጡልዎ ዝርዝሮች (የSubject ደረጃ ) ወይም (Subject Rank) የሚለውን ይምረጡ።
ከዚያ በኋላ የሚፈልጉትን Subject ይምረጡ

በያንዳንዱ Subject ያስመዘገባችሁትን ደረጃ ለማየት ወደቦቶቻችን ጎራ ይበሉ።
#2013_Entrance

@neagovetbot
@Neagovet_bot
@Ethioresultbot
@examplusbot


@EthioStudents @EthioStudents
50.4K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-27 19:38:25
ውድ የ2013 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዉጤቶቻችሁ በመነሳት የተለያዩ ደረጃዎች በሁሉም ቦቶቻችን ማቅረባችን ይታወሳል ፣ ሆኖም አብዛኛዎቻችሁ ደረጃዎቻችንን ከብፍብፍ ሳያካትት ማይት እንፈልጋለን ብላችሁ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ የሀገር አቀፍ እና የትምህርት ቤት ደረጃዎን ከCivics እና ከCivics ውጪ በማልት ማየት ትችላላችሁ።

ያስመዘገባችሁትን ደረጃ ለማየት ወደቦቶቻችን ጎራ ይበሉ።
ወደ @ethioexambot በመሄድ

በመጀመሪያ "Admission Number" ያስገቡ
"My Ranks" ወይም "የእኔ ደረጃዎች" የሚለውን ከመረጡ በኃላ፣
ከሚመጡልዎ ዝርዝሮች የሚፈልጉትን (የሀገር አቀፍ ደረጃ ) ወይም (የት/ቤት ደረጃ) ይምረጡ።
በመጨረሻም Without Civics የሚለውን ይጫኑ

#2013_Entrance

@neagovetbot
@Neagovet_bot
@Ethioresultbot
@examplusbot


@EthioStudents @EthioStudents
56.3K viewsedited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 17:20:33
የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ በ2014 ዓ.ም የሰልጣኞች ቅበላ መቁረጫ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚሁ መሰረት በመጀመሪያው ዙር እና በሁለተኛው ዙር የ2013 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ማጠቃለያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት ተቀብለው እንደሚያሰለጥኑ ተገልጿል።

Note: የቴ/ሙ/ስ/ ተቋማት ተጠሪነታቸው ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተዛውሯል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
57.8K viewsedited  14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ