Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የ2013 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዉጤቶቻችሁ በመነሳት የተለያዩ ደረጃዎች በሁሉም ቦቶቻችን ማ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ውድ የ2013 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዉጤቶቻችሁ በመነሳት የተለያዩ ደረጃዎች በሁሉም ቦቶቻችን ማቅረባችን ይታወሳል ፣ ሆኖም አብዛኛዎቻችሁ ደረጃዎቻችንን ከብፍብፍ ሳያካትት ማይት እንፈልጋለን ብላችሁ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ የሀገር አቀፍ እና የትምህርት ቤት ደረጃዎን ከCivics እና ከCivics ውጪ በማልት ማየት ትችላላችሁ።

ያስመዘገባችሁትን ደረጃ ለማየት ወደቦቶቻችን ጎራ ይበሉ።
ወደ @ethioexambot በመሄድ

በመጀመሪያ "Admission Number" ያስገቡ
"My Ranks" ወይም "የእኔ ደረጃዎች" የሚለውን ከመረጡ በኃላ፣
ከሚመጡልዎ ዝርዝሮች የሚፈልጉትን (የሀገር አቀፍ ደረጃ ) ወይም (የት/ቤት ደረጃ) ይምረጡ።
በመጨረሻም Without Civics የሚለውን ይጫኑ

#2013_Entrance

@neagovetbot
@Neagovet_bot
@Ethioresultbot
@examplusbot


@EthioStudents @EthioStudents