Get Mystery Box with random crypto!

በያንዳንዱ #Subject ያስመዘገባችሁትን #ደረጃ ማየት ትፈልጋላችሁ ለመሆኑ የSubject ደረ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

በያንዳንዱ #Subject ያስመዘገባችሁትን #ደረጃ ማየት ትፈልጋላችሁ

ለመሆኑ የSubject ደረጃ ምንድነው?
***

የSubject ደረጃ በእያንዳንዱ የትምህርት አይነት ያስመዘገባችሁት ደረጃ ሲሆን :
ከኢትዮጵያ ስንተኛ እንደሆናችሁ የምታውቁበት እንዲሁም
ከትምህርት ቤታችሁ በያንዳንዱ የSubject አይነት ስንተኛ እንደሆናችሁ
የምታውቁበይ #Feature ይሆናል።

የSubject ደረጃዎን ለማየት መጀመሪያ ፥

ወደ @ethioexambot በመሄድ

በመጀመሪያ "Admission Number" ያስገቡ
በመቀጠል "My Ranks" ወይም "የእኔ ደረጃዎች" የሚለውን ከመረጡ በኃላ፣
ከሚመጡልዎ ዝርዝሮች (የSubject ደረጃ ) ወይም (Subject Rank) የሚለውን ይምረጡ።
ከዚያ በኋላ የሚፈልጉትን Subject ይምረጡ

በያንዳንዱ Subject ያስመዘገባችሁትን ደረጃ ለማየት ወደቦቶቻችን ጎራ ይበሉ።
#2013_Entrance

@neagovetbot
@Neagovet_bot
@Ethioresultbot
@examplusbot


@EthioStudents @EthioStudents